Zeg Atticle on Hidase Gidib - ECADF Ethiopian News...May 13, 2011  · ያደረጉትን...

16
የአባይ ወንዝ ሕዳሴ ግድብ፣ ለማንና ለምን ጥቅም? በዘውገ ፋንታ [email protected] መቅድም መቅድም መቅድም መቅድም የዚህ ጽሑፍ አላማ፣ ስለ አባይ ወንዝ ግዙፍ ግድብ ስራ አጭር ምርምር ለማቅረብ ነው። ስለግድቡ እጅግ ብዙ ትችት ተሰጥቶበታል፤ አሁንም እየጎረፈ ነው። ስለ ዕቅዱ አስፈላጊው ጥናት መካሄዱ አይታወቅም። ጥናት ተደርጎ ከሆነ ውጤቱን ሕዝብ እንዲያውቀው አልተደረገም። ስራውን በልዩ መልክ የሚቆጣጠር ልምድ ያላቸውንና የታወቁ ባለሙያዎችን ያካተተ ባለስልጣን አካል አልተፈጠረም። ለተነሱት ጥያቄዎች አወዛጋቢ እንጂ ትክክለኛ መልሶች አልተሰጡም። ሌሎችም ውዥግቦች ታክለው የግድቡ ስራ በውጥንቅጥ ሃሳብ ተጸንስሶ በሚያጠራጥር ደረጃ ቆሟል። አንድ የልማት ስራ ሲታቀድ፣ በልማድ ወይም እንደ ሀገሩ ህግ በግዳጅ፣ በፍጥረትና በተፈጥሮ ላይ በቀጥታ ወይም በተዘዋሪ መንገድ ስለሚያመጣው ተጽዕኖ “ስለአካባቢው ፍጥረት ተጽዕኖ ምርምር” (ኢንቫየሮንሜታል ኢምፓክት እስቴትሜንት (EIS)” የተባለ ጥናት አስቀድሞ ይካሄዳል። የግድቡ ስራ ለሕዝብ ይፋ የሆነው በድንገት ጠቅላይ ምንስትር (ጠ/ም) መለስ ዘናዊ መሰረተ ድንጋይ ሲያስቀምጡ ነው። ግድቡ ለኢትዮጵያ ጥቅም ተብሎ ታስቦበት የተወጠነ መሆኑን የሚያመለክቱ ነገሮች የሉም። በአስቸኳይ የግድቡ ስራ መጀመሩ፣ ግራ የተጋባው ሕዝብ ጥያቄ በመጠየቁ ‘ጸረ ብልጽግና’ በመባል ተኮንኗል። ግድቡ ከፍተኛ ወጭ የሚጠይቅ ግዙፍ ስራ ስለሆነ፣ ጉዳቱም ለሀገርና ለሕዝብ እንዲሁ ከፍ ያለ ስለሚሆን፣ ባለሙያዎች የግድቡን ስራ እንዲመረምሩ ይገደዳሉ። ጠ/ም መለስ ዘናዊ የግብጽ መሪዎች በሁከት ውስጥ በመሆናቸው ኢትዮጵያ ይህን አጋጣሚ ዕድል በመጠቀም ስራው የተጀመረ በማስመሰል፣ አሳቢ መሪ መሆናቸውንም በረቀቀ ስልት ሕዝብ እንዲገምት አድርገዋል። ዳሩ ግን፣ ግድቡ ለኢትዮጵያ ጥቅም ሳይሆን ሌላ ዕክል ድንገት የፈጠረው እንደሆነ ሕዝብ ገምቷል። የግብጽ መሪዎች ሁከት ባይደርስባቸው ኖሮ፣ ግድቡ እንዲሰራ ስለማይፈቅዱ ኢትዮጵያም ስራውን እንደማትጀምር የጠ/ም መለስ ዘናዊ አባባል ያመለክታል። የኢትዮጵያን ሕዝብ አቋምና መብት በእንደዚህ ሁኔታ ላይ ማስቀመጡ ላገር ትልቅ ጠንቅ ያዘለ ራሱ ታላቅ ስህተት መሆኑን የማይረዳ ወገን የለም። ብዙ ተመራማሪዎች በሰሜን አፍሪካና አካባቢ ሀገሮች የተነሳው የፖለቲካ ውዝግብ በኢትዮጵያ መሪዎች ላይ ስጋት ስላሳደረባቸው ሕዝብን በአባይ ግድብ ተስፋ ለመሸንገል ማምለጫ ዘዴ እንደሆነ ሕዝብ አውቆታል። ግድቡ የልማት ዕርምጃ ተብሎ ቢነገርም፣ ብዙ የዕቅድ ጉድለት ያለውና የጎደለው ስለሆነ እያደር ተራውንና ምሑራኑን አሳስቧል። የዕድገት ስራ በተለይ እንደ ግድብ ያለ ዕቅድ ሰፌ ምርምርን የሚጋብዝ መሆኑ መግለጽ አይሻም። የኢትዮጵያ መንግሥት መሪዎች እያወገዙ ያሉት የጥናትና የምርምርን ሀሳብ ነው። ሕዝቡን ገንዘብ በማዋጣት እንጂ የግድቡን ጥቅምና ጉዳት እንዲያውቅና እንዲሳተፍ አንድም ጥረት ሲያደርጉ ወይም ፈቃደኝነት ሲያሳዩ አልታዩም። በተላላነት ወይም በታማኝነት የገዥውን መንግሥት ዕቅድ ለመደገፍ ምንጊዜም ዝግጁ የሆኑት ጥቂቶቹ እንደተጠበቀው በግድቡ ስራ ፈንድቀውበታል። ከሌላው ሕዝብ በይበልጥ አውቀው ወይም ስለጥቅሙና ጉዳቱ ተረድተው አይደለም። ከገዢው መንግሥት ጋር የተሳሰሩበት ጥቅም ስለሀገርና ወገን አሳቢ እንዲሆኑ አላደረጋቸውም። በዘፈን ውዳሴ ሳይቀር ጠ/ም መለስ ለኢትዮጵያ አሳቢ፣ ብልህና ደፋር መሬ መሆናቸው ተንጸባርቋል። ጠ/ም መለስ ስለግድቡ ሲናገሩ፣ እንደወትሮው በገነነ አንደበት አልደነፉበትም። ያሳዩት ለዘብታ የሚጎዳውን እንደ ጠቃሚ አድርጎ ሁልጊዜ ማቅረቡ ሲያበቃ የዕውነት ኃይልና ህሊና እንደተጫናቸው ታይቷል። ሌላው ሰፊ የሕዝብ አካል የማይዋጥለት ነገር አለ። የጠ/ም መለስን ስራ አስመልክቶ ብዙ የማይረሳው በደል በልቡ እንደሰፈነ ነው። የኢትዮጵያ ወገን ሁሉ፣ ኢትዮጵያ በማን ውሳኔ ወደቧንና ወገኖቿን እንዳጣች ያውቃል። ማን ጥንታዊ የሆኑ ወሰኖቿን አሳልፎ ለጎረቤት ሀገሮች እንደሰጠ ያውቃል። ማን ለክፉ ቀን ወይም ለሕዝብ ጥቅም ተብሎ የተቀመጠውን ምርጥ የእርሻ መሬቷን ለባዕድ እንደሸጠ ያውቃል። መላው ዜጋ የመረጣቸውን መሪዎች ስልጣን ነጥቆ እነሱን እስር ቤት፣ ወጣቱንና ወገኑን በጥይት በየምንገዱ እንዲረግፉ ትዕዛዝ የሰጠው ማን እንደሆነ በሚገባ ያውቃል። የኢትዮጵያ ሕዝብ የተቀበላቸው በደሎች ገና ያልደረቁ ቁስሎች ስለሆኑ፣ አሁን ደግሞ ጠ/ም መለስ በውዝግብ ወጥነው በውዝግብ እንዲሰራ ያደረጉትን የግድብ ስራ እንደ ልማት ቆጥሮ ለመቀበል እጅግ ይሳነዋል። የግድቡ ስራ ጥቅም ካለው ጥቅሙን፣ ጉዳት የሚያስከትል ከሆነም ጉዳቱን ሕዝብ ማወቅ ይገባዋል። ሕዝብን ከድህነት ወደ ብልጽግና ያሸጋግራል የተባለው ግድብ፣ ሕዝብ በከንቱ ተስፋ ድህነቱን ለማራገፍ ተማምኖ ዕድሜ ልኩን መጠበቅ አይገባውም። ዕውነቱን ተረድቶ አማራጭ ድርጊቶችን እንዲያሰላስል ማድረግ ተገቢ ነው። ይህ ጽሑፍ በደራሲው ትምህርትና ስራ ልምድ ዙሪያ በሶስት ስነጥበቦች አማካይነት ይካሄዳል። በስነምድር፣ በፈሳሽ ውሃና ወንዝ ጥናት፣ በዕቅድ መመሪያዎች እንዲሁም በኢትዮጵያ ፖልቲካ ሁናቴ ላይ የተመሰረተ ምርምርና አስተያየት ይሆናል። ዳሩ ግን፣ ግድቡ በብዙ ስነጥበብ መስክ ሰፊ ጥናትና ምርምር የሚሻ መሆኑ መታወቅ አለበት።

Transcript of Zeg Atticle on Hidase Gidib - ECADF Ethiopian News...May 13, 2011  · ያደረጉትን...

የአባይ�ወንዝ�ሕዳሴ�ግድብ፣�

ለማንና�ለምን�ጥቅም?���

በዘውገ ፋንታ

[email protected]

መቅድምመቅድምመቅድምመቅድም

የዚህ ጽሑፍ አላማ፣ ስለ አባይ ወንዝ ግዙፍ ግድብ ስራ አጭር ምርምር ለማቅረብ ነው። ስለግድቡ እጅግ ብዙ ትችት ተሰጥቶበታል፤ አሁንም እየጎረፈ ነው። ስለ ዕቅዱ አስፈላጊው ጥናት መካሄዱ አይታወቅም። ጥናት ተደርጎ ከሆነ ውጤቱን ሕዝብ እንዲያውቀው አልተደረገም። ስራውን በልዩ መልክ የሚቆጣጠር ልምድ ያላቸውንና የታወቁ ባለሙያዎችን ያካተተ ባለስልጣን አካል አልተፈጠረም። ለተነሱት ጥያቄዎች አወዛጋቢ እንጂ ትክክለኛ መልሶች አልተሰጡም። ሌሎችም ውዥግቦች ታክለው የግድቡ ስራ በውጥንቅጥ ሃሳብ ተጸንስሶ በሚያጠራጥር ደረጃ ቆሟል። አንድ የልማት ስራ ሲታቀድ፣ በልማድ ወይም እንደ ሀገሩ ህግ በግዳጅ፣ በፍጥረትና በተፈጥሮ ላይ በቀጥታ ወይም በተዘዋሪ መንገድ ስለሚያመጣው ተጽዕኖ “ስለአካባቢው ፍጥረት ተጽዕኖ ምርምር” (ኢንቫየሮንሜታል ኢምፓክት እስቴትሜንት (EIS)” የተባለ ጥናት አስቀድሞ ይካሄዳል። የግድቡ ስራ ለሕዝብ ይፋ የሆነው በድንገት ጠቅላይ ምንስትር (ጠ/ም) መለስ ዘናዊ መሰረተ ድንጋይ ሲያስቀምጡ ነው። ግድቡ ለኢትዮጵያ ጥቅም ተብሎ ታስቦበት የተወጠነ መሆኑን የሚያመለክቱ ነገሮች የሉም። በአስቸኳይ የግድቡ ስራ መጀመሩ፣ ግራ የተጋባው ሕዝብ ጥያቄ በመጠየቁ ‘ጸረ ብልጽግና’ በመባል ተኮንኗል። ግድቡ ከፍተኛ ወጭ የሚጠይቅ ግዙፍ ስራ ስለሆነ፣ ጉዳቱም ለሀገርና ለሕዝብ እንዲሁ ከፍ ያለ ስለሚሆን፣ ባለሙያዎች የግድቡን ስራ እንዲመረምሩ ይገደዳሉ።

ጠ/ም መለስ ዘናዊ የግብጽ መሪዎች በሁከት ውስጥ በመሆናቸው ኢትዮጵያ ይህን አጋጣሚ ዕድል በመጠቀም ስራው የተጀመረ በማስመሰል፣ አሳቢ መሪ መሆናቸውንም በረቀቀ ስልት ሕዝብ እንዲገምት አድርገዋል። ዳሩ ግን፣ ግድቡ ለኢትዮጵያ ጥቅም ሳይሆን ሌላ ዕክል ድንገት የፈጠረው እንደሆነ ሕዝብ ገምቷል። የግብጽ መሪዎች ሁከት ባይደርስባቸው ኖሮ፣ ግድቡ እንዲሰራ ስለማይፈቅዱ ኢትዮጵያም ስራውን እንደማትጀምር የጠ/ም መለስ ዘናዊ አባባል ያመለክታል። የኢትዮጵያን ሕዝብ አቋምና መብት በእንደዚህ ሁኔታ ላይ ማስቀመጡ ላገር ትልቅ ጠንቅ ያዘለ ራሱ ታላቅ ስህተት መሆኑን የማይረዳ ወገን የለም።

ብዙ ተመራማሪዎች በሰሜን አፍሪካና አካባቢ ሀገሮች የተነሳው የፖለቲካ ውዝግብ በኢትዮጵያ መሪዎች ላይ ስጋት ስላሳደረባቸው ሕዝብን በአባይ ግድብ ተስፋ ለመሸንገል ማምለጫ ዘዴ እንደሆነ ሕዝብ አውቆታል። ግድቡ የልማት ዕርምጃ ተብሎ ቢነገርም፣ ብዙ የዕቅድ ጉድለት ያለውና የጎደለው ስለሆነ እያደር ተራውንና ምሑራኑን አሳስቧል።

የዕድገት ስራ በተለይ እንደ ግድብ ያለ ዕቅድ ሰፌ ምርምርን የሚጋብዝ መሆኑ መግለጽ አይሻም። የኢትዮጵያ መንግሥት መሪዎች እያወገዙ ያሉት የጥናትና የምርምርን ሀሳብ ነው። ሕዝቡን ገንዘብ በማዋጣት እንጂ የግድቡን ጥቅምና ጉዳት እንዲያውቅና እንዲሳተፍ አንድም ጥረት ሲያደርጉ ወይም ፈቃደኝነት ሲያሳዩ አልታዩም።

በተላላነት ወይም በታማኝነት የገዥውን መንግሥት ዕቅድ ለመደገፍ ምንጊዜም ዝግጁ የሆኑት ጥቂቶቹ እንደተጠበቀው በግድቡ ስራ ፈንድቀውበታል። ከሌላው ሕዝብ በይበልጥ አውቀው ወይም ስለጥቅሙና ጉዳቱ ተረድተው አይደለም። ከገዢው መንግሥት ጋር የተሳሰሩበት ጥቅም ስለሀገርና ወገን አሳቢ እንዲሆኑ አላደረጋቸውም። በዘፈን ውዳሴ ሳይቀር ጠ/ም መለስ ለኢትዮጵያ አሳቢ፣ ብልህና ደፋር መሬ መሆናቸው ተንጸባርቋል። ጠ/ም መለስ ስለግድቡ ሲናገሩ፣ እንደወትሮው በገነነ አንደበት አልደነፉበትም። ያሳዩት ለዘብታ የሚጎዳውን እንደ ጠቃሚ አድርጎ ሁልጊዜ ማቅረቡ ሲያበቃ የዕውነት ኃይልና ህሊና እንደተጫናቸው ታይቷል።

ሌላው ሰፊ የሕዝብ አካል የማይዋጥለት ነገር አለ። የጠ/ም መለስን ስራ አስመልክቶ ብዙ የማይረሳው በደል በልቡ እንደሰፈነ ነው። የኢትዮጵያ ወገን ሁሉ፣ ኢትዮጵያ በማን ውሳኔ ወደቧንና ወገኖቿን እንዳጣች ያውቃል። ማን ጥንታዊ የሆኑ ወሰኖቿን አሳልፎ ለጎረቤት ሀገሮች እንደሰጠ ያውቃል። ማን ለክፉ ቀን ወይም ለሕዝብ ጥቅም ተብሎ የተቀመጠውን ምርጥ የእርሻ መሬቷን ለባዕድ እንደሸጠ ያውቃል። መላው ዜጋ የመረጣቸውን መሪዎች ስልጣን ነጥቆ እነሱን እስር ቤት፣ ወጣቱንና ወገኑን በጥይት በየምንገዱ እንዲረግፉ ትዕዛዝ የሰጠው ማን እንደሆነ በሚገባ ያውቃል። የኢትዮጵያ ሕዝብ የተቀበላቸው በደሎች ገና ያልደረቁ ቁስሎች ስለሆኑ፣ አሁን ደግሞ ጠ/ም መለስ በውዝግብ ወጥነው በውዝግብ እንዲሰራ ያደረጉትን የግድብ ስራ እንደ ልማት ቆጥሮ ለመቀበል እጅግ ይሳነዋል። የግድቡ ስራ ጥቅም ካለው ጥቅሙን፣ ጉዳት የሚያስከትል ከሆነም ጉዳቱን ሕዝብ ማወቅ ይገባዋል። ሕዝብን ከድህነት ወደ ብልጽግና ያሸጋግራል የተባለው ግድብ፣ ሕዝብ በከንቱ ተስፋ ድህነቱን ለማራገፍ ተማምኖ ዕድሜ ልኩን መጠበቅ አይገባውም። ዕውነቱን ተረድቶ አማራጭ ድርጊቶችን እንዲያሰላስል ማድረግ ተገቢ ነው።

ይህ ጽሑፍ በደራሲው ትምህርትና ስራ ልምድ ዙሪያ በሶስት ስነጥበቦች አማካይነት ይካሄዳል። በስነምድር፣ በፈሳሽ ውሃና ወንዝ ጥናት፣ በዕቅድ መመሪያዎች እንዲሁም በኢትዮጵያ ፖልቲካ ሁናቴ ላይ የተመሰረተ ምርምርና አስተያየት ይሆናል። ዳሩ ግን፣ ግድቡ በብዙ ስነጥበብ መስክ ሰፊ ጥናትና ምርምር የሚሻ መሆኑ መታወቅ አለበት።

የአባይየአባይየአባይየአባይ----በለስበለስበለስበለስ ወንዝወንዝወንዝወንዝ ግድብግድብግድብግድብ ጠ/ም መለስ ግድቡን አባይ-በለስ ግድብ1 በማለት ጠቅሰውታል። ስሙን የማጠናቀር ፍላጎት ሳይሆን፣ ከምግባሩ ጋር የተያያዘ መሆኑን የማወቅ ፍላጎት ነው። የበለስ ወንዝ ከግድቡ ጋር የሚጣመርበትን የተፈጥሮና ሰው-ሰራሽ ለውጥን አስመልክቶ ግድቡ አባይ-በለስ ግድብ ቢባል ትክክል ይሆናል። ስለዚህ ጠ/ም መለስ ትክክል ናቸው። አባይ ወንዝና በለስ ወንዝ 1ኛውና 2ኛው አባይ የሚባሉበት ሁናቴ መፈጠሩን ያመለክታል። ታላቁ ጠንቅ ከዚህ ላይ ነው። ስለበለስ ወንዝ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ አጭር ምርምር ይደረጋል። ከዓለም ባንክና ከሌሎች በተሰበሰበው ዱቤና ኢንቬስትሜንት ገንዘብ እየተካሄደ ስላለው የጣና-በለስ ምድር ውሃና ወንዝ ልማት አጭር ምርምር ስለሚደረግ በዚያ ክፍል ውስጥ ተጨምሮ ይገለጻል። ግድቡ መጀመሪያ ታላቁ ሚሊንየም ግድብ ተብሎ ከተጠራ በኋላ ሌላ የተሻለ ቆንጆ ስም ተገኝቶለት ሕዳሴሕዳሴሕዳሴሕዳሴ ግድብግድብግድብግድብ ተብሏል። ግድቡ በምግባሩ መጥፎ መስሎ ቢታይም በገጹ መልካምነትና የተሰጠውን ስም በማክበር በዚህ ጽሑፍ ውስጥ አባይ ሕዳሴ ግድብ እየተባለ ይጠራል።

የየየየአባይአባይአባይአባይ ሕዳሴሕዳሴሕዳሴሕዳሴ ግድብግድብግድብግድብ ምርምርምርምርምርምርምርምር

የአካባቢውየአካባቢውየአካባቢውየአካባቢው ስነምድርስነምድርስነምድርስነምድር የአባይ ሕዳሴ ግድብ በኢትዮጵያ ምድር በግምት 49 ኪሎ ሜትር (ኪ/ሜ) ከሱዳን ድንበር ርቀት ላይ ይገኛል2። (Figure 1) የኢትዮጵያ መንግሥት የሱዳንና የኢትዮጵያን ድንበር መለያ ያደረገው ቦታ በትክክል ባይታወቅም፣ ደራሴው በገመተው ድንበር ዳርቻ መስመርና ከዚያም በተባለው ርቀትና በአካባቢው መሬት አቀማመጥ መሰረት ለግድቡ ስራ ምቹ መስሎ የታየውን ቦታ አመልክቷል ።

የኢትዮጵያ መንግሥት ግድቡ ከጉባጉባጉባጉባ ከተማ አቅራቢያ መሆኑን ስለገለጸ፣ በተባለው ርቀት ላይ በአባይ ወንዝ ግራና ቀኝ ኮረብታዎች አሉ። ይህ ቦታ በለስ ወንዝ ከአባይ ወንዝ ጋር ከሚገናኝበት ስፍራ ወደ ሰሜን ራቅ ብሎ ነው። ኮረብታዎቹ ለግድቡ የተመቹ ይመስላሉ። ይህ ቦታ ለግድብ ስራ አመች መስሎ ቢታይም፣ የውስጠ መሬቱ ሁናቴ ብቁ ላያደርገው ስለሚችል በመሀንዲስ ጥበብ ሌላ አመች ቦታ በአካባቢው ሊፈጠር ይችላል። ስለዚህ፣ ግድቡ በካርታው በተመለከተው ቦታ ላይ ባይሆንም ለውጥ አያመጣም።

አባይአባይአባይአባይ ወንዝወንዝወንዝወንዝ አባይ ትንሿ ከጣና ሀይቅ ደቡብ-ምዕራብ ላይ ከሚገኘው ተራራ ስር ከዳንግላ ከተማ አጠገብ ተነስታ ጣና ሐይቅ ትገባለች (Figure II)። በዛ ያሉ መጋቢ ወንዞች በሁሉም አቅጣጫ ወደ ሐይቁ ትንሽ ወይም በዛ ያለ ውሃ ይዘው ይገባሉ። ከዚያም ትልቁ

አባይ ወንዝ ከጣና ሐይቅ ከደቡብ ጫፉ ከባህር ዳር ከተማ ማዶ በምስራቅ ተንስቶ፣ በግምት 800 ኪ/ሜ ተጉዞ ሱዳን ይገባል። አባይ ወንዝ የኢትዮጵያን ደጋ ምድር ሰንጥቆ በተላቅ ሸለቆ ውስጥ 400 ኪ/ሜ ከተጓዘ በኋላ ቆላው መሬት ይደርሳል። ከዚህ በኋላ ጎኑ ሰፋና ጠበብ እያለ ሌላ 400 ኪ/ሜ ተጉዞ ሱዳን ምድር ይገባል። አባይ ወንዝ ከጣና ኃይቅ ሲወጣ ከውቅያኖስ በላይ በግምት 1,800 ሜትር ከፍታ ያለው ሲሆን፣ ወደ ስምንት መቶ ሜትር ከፍታ የሚወርደው 400 ኪ/ሜ ተጓዞ ቆላው ምድር ሲደርስ ነው። በዚህ አካባቢ ተምዘግዝጎ የሚወርድበት ብዙ ቁልቁለት ወይም ሸለቆ ቦታ የለም። ስለዚህ፣ ብዙ ሳይንቦራጨቅና ሳይጮህ ሰጥ ለጥ ብሎ ይፈሳል። ዳሩ ግን፣ የክረምቱ ዝናብ 200,000 ክ/ሜ2 የሚሆነውን ሰፊ ምድር በመጋቢ ወንዞቹ አማካይነት ጠርጎና አጥቦ በታላቅ ኃይል ስለሚፈስ ባህሪው ይለወጣል። ያከማቸውን ደለል ጭኖ ትቂቱን አፈር በአንዳንድ ስፍራ ወደ ጎኑ እየቆለለ ሌላውን ተሸክሞ ሱዳን ይገባል። ከድንበሩ ብዙ የማይርቀው የሱዳን ሮሳሪየስ የተባለው ታላቅ ግድብና የግድቡ ሀይቅ በዚህ የክረምት ደለልና ጎርፍ ምክንያት የታወከ መሆኑ ሁኔታው ያሳያል። በተጨማሪም፣ የበለስ ወንዝ የፈጠረው ደለል እና ውሃ ችግሩን እንደአባባሰው ይገመታል።

በለስበለስበለስበለስ ወንዝወንዝወንዝወንዝ በለስ ወንዝ ከአባይ ሀይቅ ዝናብ ማከማቻ ተራራ ጠርዝ ጀርባ ተነስቶ ወደ ምዕራብ በመፍሰስ 400 ኪ/ሜ ተጉዞ ከአባይ ወንዝ ጋር ይገናኛል (Figure II)። በለስ ወንዝ ሰፌ የልማት ግስጋሴ የገለጠውን ደን፣ ቅጠል፣ ሳርና ችፍግ-ለበስ ምድር አፈርና ሙሾ መሬት የሆነውን ጠርጎና ጭኖ አባይ ወንዝ ይገባል። አባይ ወንዝ ከጣና ሐይቅ ተነስቶ ሱዳን ምድር ለመድረስ 800 ኪ/ሜ የወሰደበትን በለስ ወንዝ ከጣና ሐይቅ በምዕራብ በኩል ተነስቶ በፍጥነት 400 ኪ/ሜ እየተምዘገዘገ ወርዶ ከአባይ ተቀላቅሎ ሱዳን ይገባል። በለስ በኢትዮጵያ ሊያስክትል የሚችለው ጉዳት በቀላሉ የሚተመን አይሆንም። ጥሩ አፈሩን ብቻ ሳይሆን ውሃውም የተፈጥሮ ስራ ሳይቆጣጠረው የሰው ልጅ በአመጣው ለውጥ ምክንያት አምልጦ ወደ ሱዳን ይገባል። እንስሳው፣ አፈሩና ምድሩ፣ ዛፍና ቅጠሉ፣ አየሩ

ሳይመጠውና ሳያግደው ቶሎ ፈሶ ጥሩ አፈር ጭኖ ሱዳን ምድር መግባቱ ታላቅ ጉዳት ያስከትላል። አባይና በለስ ወንዝ የተሸከሙትን ደለል የሚያራግፉት ከመገናኛቸው ቦታ አካባቢ ጀምሮ እስከ ሱዳን የሮሳሪስ ግድብ ውሃ ድረስ መሆኑ የምድሩ አቀማመጥ ያመለክታል። የሕዳሴው ግድብ ከተሰራ ሱዳን የገጠመውን ችግር ያቀላል። ግድቡ በቁመቱ ከፍተኛ ስለሆነ፣ ከግድቡ ጀርባ የሚጠራቀመው ውሃ በአባይና በበለስ ወንዝ ግራ ቀኝ ያለውን ሰፊ ምድር እንደሚያጥለቀልቀው የምድሩ ሁኔታ ያመለክታል (FIGURE I)። ጠ/ም መለስ በዚህ ምድር አባይ ወንዝ በጥልቅ ሸለቆ እንደሚፈስ ተናግረዋል3። የምድሩ ተፈጥሮ ይህን አያመለክትም። ሆኖም፣ ግድቡ የሚገኘው ከትልቅ ሸለቆ ይልቅ ትንሽ ከፈት ባለ ምድር ስለሆነ፣ ለግድብ አመች ያደረገው አንዱ ምክንያት ይሆናል። የዚህ አይነት ገለጥ ያለ ምድር

አንዱ ዋናው ጥቅም ደለሉን በየጊዜው ከሀይቁ ቧጦ ለማውጣት የሚያመች ስለሚሆን ነው። ይኽም እጅግ አስፈላጊ የሚሆነው ግድቡ የፈጠረውን ሀይቅና የውሃ መቋጠሪያ ቦታ ደለል እንዳይሞላው ለመከባከብ ምቹ ስለሚያደርግ ነው። የግድቡ ተጠራቃሚ ውሃ ብዙ እንደሚሆን የምድሩ ተፈጥሮ ያመለክታል። ይህ የሚያስከትለው ችግር ቢኖር፣ የግድብ ስራ ከሚያስከትለው እንከኖች አንዱ እንጂ የአባይ ሕዳሴ ግድብ ስራ በተለይ የሚፈጥረው ልዩ ችግር አይደለም። ጥልቅ ሸለቆ ለውሃ ማጠራቀሚያ ጥሩ ቢሆንም፣ በሌላ በኩል ደግሞ ሸለቆ የደለል ጠንክ ስለሚሆን ደለሉን በየጊዜው ቧጦ ለማውጣት የሚያስፈልገው ጥረት በገንዘብ ሲተመን የግድቡን ትርፍ ጥቅም እጅግ ዝቅ ሊያደርገው ይችላል። የተከዜ ግድብ ሀይቅ በሸለቆ ውስጥ ስለሆነ፣ የሚከማቸው ደለል የግድቡን ጥቅም በጉዳቱ የተዛባ እንዲሆን አድርጓል። ጥልቅ ሸለቆ ለግድብ ጠንቅ የሚያደርገው ሌላው ችግር መሬት ከተደመረሰሰ ሀይቁን በአፈር በመሙላት ግድቡም እንዲናድ ስለሚያደርግ ነው። ይኽ ደግሞ ግድቦችን ከሚያስጨንቁት አደጋዎች አንዱ ነው። የኢንጂነሪግ ጥበብ ይህን ችግርና ጥፋት እንዳይደርስ ቢከላከልም፣ ግድቦች በመሬት መናድ ብዙ ጊዜ ጉዳት ይደርስባቸዋል። ተከዜ ግድብ አንዱ ነው4። የየየየአባይአባይአባይአባይ ወንዝወንዝወንዝወንዝ ግድብግድብግድብግድብ ዕቅዶችዕቅዶችዕቅዶችዕቅዶች የአባይ ወንዝ ብዙ የምርምር ጥናቶች ከተካሄዱበት አያሌ የኢትዮጵያ ወንዞች አንዱና ዋናው ነው። አባይ ወንዝ በግድብ ምግባራዊ ያልሆኑ አጫጭር ምርምር በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመን ጀምሮ እንደተካሄደ ይታወቃል5። የአባይ ሕዳሴ ግድብም አንዱ እንደነበረ ተመልክቷል። ምንም ምርምሩ ይካሄድ እንጂ፣ አሁን የታቀደው ግድብ በጥንቱ ጥናት ላይ የተመሰረተ ነው ማለት ስህተት ይሆናል። ቦታው አመቺ መሆኑን ዱሮ የተደረገው ጥናት ቢያመለክትም፣ የአሁኑ ግድብ ስራ በቁመቱና በስፋቱ ኣንዲሁም በአካባቢ የተለዋወጠው የምድር ተፈጥሮ ሁኔታና ባህሪ እንዲሁም የሕዝብ እንቅስቃሴና ድርጊት የጥናቱን መልክ እጅግ አድርጎ እንደሚያሰፋው ግልጽ ነው። ይህ ግድብ ያለ ሰፊ ጥናት የተጀመረ ከሆነ ትልቅ ችግር ይፈጥራል የተበለበት ምክንያት ከዚህ አንጻር በመነሳት ነው። ጥናት ተደርጎ ጥናቱ የግድቡን ስራ የማይደግፍ ሆኖ፣ ዳሩ ግን ጠ/ም መለስ ስራው እንዲቀጥል አድርገው ከሆነ፣ ኢትዮጵያን ከባድ ችግር ይጠብቃታል ማለት ነው። የግድቡ ጥናት ቀደም ብሎ ተፈጽሞ፣ አጋጣሚ ጊዜ ሲገኝ ይሰራል ተብሎ ተጠንቶ አሁን አጋጣሚ ጊዜ ተገኝቶ ተሰራ ብሎ ለማመን ያዳግታል። ጠ/ም መለስ ህዝብ እንዲያስብ ያደረጉት ይህን አመለካከት ነው። ስለዚህ፣ መሪው ባንድ በኩል የግድቡ ስራ ተጠንቷል የሚል አቋም ማሳየታቸው፣ አልተጠናም ማለቱ ከባድ ችግርን እንደሚያስከትል በመረዳቸው ነው። ተጠንቶ ከሆነ፣ ጥናቱን ለግድቡ ተጋሪና ተጠቃሚ ናቸው ለተባሉት ሀገሮች ለሱዳንና ግብፅ እንኳን ግልጽ አልተደረገም ተብሏል6። በዕርግጥ ግብጽና ሱዳን ባያውቁ ኢትዮጵያንኖች የሚጨነቁበት ጉዳይ አይሆንም። ግን ጥናቱን ማካፈሉ በዓለምአቀፍ ስርዓት አንጻር ማምለጫ የሌለው ጉዳይ ነው። አሳሳቢ የሚሆነው ድብብቁ ለግብጽና ለሱዳን ሳይሆን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ከሆነ ነው። ከግብጽ የሚሸሸግ ነገር አይኖርም፣ ሊኖርም አይችልም። መርፌም ቢተከል ግብጽ ታውቃለች። ከኢትዮጵያ ይበልጥ ግብፅ ብዙ አፍላ ወዳጆች አሏት። ኢትዮጵያን ከእግሯ ጥፍር እስከ ራሷ ጸጉር ድረስ ያለውን እየመነጠሩ የሚያገኙትን ያስተላልፋሉ። ስለዚህ፣ ግብፅ በወዳጆቿ

አማካይነትና በራሷም ተወካዮች አዲስ አበባ ውስጥ የሚባለውንና በአባይ ወንዝ ምድር የሚደረገውን የሚከታተል ብዙ አይንና ጆሮ እንዳላት የኢትዮጵያ ሕዝብና የቀድሞ መሪዎቿ አጥብቀው የተረዱት ጉዳይ ነበር። ኢትዮጵያ ስለልማቷ ስራ ከማንም የምትሸሽግበት ጉዳይ አይኖርም። የኢትዮጵያን ስራ ግብፅ ለማጥፋት አትሞክርም። ጠ/ም መለስ ኢትዮጵያኖችን በማስፈራራት ራሳቸውን ግን የሀገር ተቆርቋሪ ጀግና አድረገው ለማቅረብ ወርቅ አጋጣሚ ፈጥረዋል። ኢትዮጵያ ትፈራ የነበረው ግብፅን ሳይሆነ የአረቦችን መተባበርና አድማ ነበር። ያም ሁናቴ በነ ናስር ጊዜና በነሳዳት ዘመን ነበር። ከዚያ በኋላ፣ እያንዳንዱ የአረብ ሀገር ስለ ራሱ መንግሥት ስጋት እያደረበት ስለሄደ፣ ኢትዮጵያን መተናኮሉና በኢትዮጵያ ላይ ማደሙን እየቀነሱ ሄደዋል። ይህ ሁኔታ ያልገባው ልበ ገናኑ ሙማር ጋዳፊ ኢትዮጵያን ጧት ማታ ሲኮንን ያልጠረጠረው ነገር ከጉያው በቅሎ ለኢትዮጵያ ያለመው ቀን በራሱ ደርሷል። ስለዚህ፣ ጠ/ም መለስ ጊዜ የተላለፈበትን አስተሳሰብ በኢትዮጵያኖች ላይ ዳግም እንዲጸነሰስና እንዲኖር ለማድረግ መሞከራቸው በራሳቸው ላይ ያንዣበበውን የሞለቲካ ውድመት መውጫ ቀዳዳ በመፈለግ እንደሆነ ብዙ ተመልካቾች አመልክተዋል። የግድቡ ዋናው ችግር በመሪው በጠ/ም መለስ ብቻ ተወስኖ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳያውቀውና ሳይሳተፍበት ከዚህ ደረጃ መድረሱ ነው።

ጠ/ም መለስ የግድቡን ስራ ውጠና እና የሚሰጠውንም ጥቅም ዘርዝረዋል። ይህ ያገር ታላቅ ጉዳይ ስለሆነ ውሳኔው ሳይመረመር በቀላል የሚታለፍ መሆን አይገባውም። ጠ/ም መለስ እንደገለጹት፣ ከሚመረተው የኤሌትሪክ ኃይል፣ ሱዳን ሰላሳ በመቶ፣ ግብፅ ደግሞ ሃያ በመቶ የሆነውን እንዲሚጠቀሙ ታቅዶ ነው ብለዋል7። የግድቡ ዕቅድ ከመወጠኑ በፊት የተባለው የጋራ ስራ በውልና በሙሉ ፈቃደኝነት በሁሉም አገሮች የተወሰነ እንዳልሆነ፣ ግብፅና ሱዳን በግድቡ ስራ እንዳልተስማሙ፣ የየበኩላቸውንም ወጭ ለመሸፈን ፈቃደኞች አለመሆናቸው ጠ/ም መለስ በሀዘን የገለጹት በቂ ማረጋገጫ ነው። ጠ/ም መለስና ም/ጠ/ም ኃይለማሪያም ለዚህ ሁናቴ የገለጹት አቋም፣ ኢትዮጵያ ብቻዋን ትሰራዋለች ዕዳውንም ራሷ ትወጣዋለች የሚል ነበር8። ሁለቱም ሀገሮች የግድቡን መስሪያ ዋጋ ድርሻቸውን ለመክፈል አለመስማማታቸውን ካስረዱ በኋላም፣ የግድቡ ዕቅድ በዚያው መሰረት መስተካከሉንና አላማውም ማነሱን ወይም መለወጡን አልገለጹም። ይኼም ብዙ ጥያቄ አስነስቷል። ዳሩ ግን፣ ብዙ ሳይውልና ሳያድር፣ ሁለቱም አገሮች መስማማታቸው ተገልጿል። ሆኖም የተስማሙት በምን ነገር ላይ እንደሆነ አሁንም የተሰጠ መግለጫ አልነበረም። በጠቅላላው እነዚህ ሁኔታዎች የተደራረበ ጥርጣሬ በኢትዮጵያኖች ልብ እንዲያድር አድርገዋል።

በግድቡበግድቡበግድቡበግድቡ ዙሪያዙሪያዙሪያዙሪያ ልማቶችልማቶችልማቶችልማቶች በግድቡ አካባቢ በኢትዮጵያ በኩል የሚካሄዱ ከሱዳን ዕድገት ጋር የሚነጻጸሩ ብዙ የልማት እንቅስቃሴዎች የሉም። ሕዝብ የሰፈረባቸው መንደሮችና የሚያድጉ ከተሞች በኢትዮጵያ ውስጥ በመቶ ኪሎ ሜትር ርቀት ዙሪያ አካባቢ የሚገኙ ትቂት ናቸው። በሱዳን ምድር ውስጥ ግን፣ እጅግ የተጧጧፈ ልማት ይታያል። በአባይ ወንዝ ግራ ቀኝና ጠለቅ ብሎ ባለውም የሱዳን ምድር ከተሞችና የእርሻ ልማቶች እየተፋፋሙ መሆኑን የአየር ፎቶግራፎች ያሳያሉ (Figure IV)። አባይ ወንዝ ሱዳን ምድር ሲገባ ብዙ ሳይጓዝ ሮሳሪየስ ከተባለው ታላቅ ግድብ ይገባል። የተጠራቀመው የዚህ ግድብ ውሃ፣ ባካባቢው ላሉት ታላላቅ የመስኖ እርሻ ልማቶች ያገለግላል። የሱዳን ሰፊ ምድር እጅግ ብዙ ሕዝብ ከሰፈረበት አካባቢ ይህ አንዱ ነው። ጠ/ም መለስ ሠላሳ በመቶ የሚመረተው የኤሌትሪክ ኃይል ለሱዳን ጥቅም ይሆናል ብለው ከሰጡት ግምት የበለጠ እንደሚሆን በሱዳን ምድር የሚካሄደው ዕድገት ያመለክታል። ይኸን ያህል ይሆናል ብሎ ለመተመን ባይቻልም፣ ብዙ እንደሚሆን የሚታየው የዕድገት እንቅስቃሴ ያሳያል። በተጨማሪም ደቡብ ሱዳን ሰፊ የልማት እንቅስቃሴ እንደሚጋብዝ ይጠበቃል። የኤሌትሪክ ኃይል ተጨማሪ ሰፊ ልማት እንዲካሄድ ስለሚያበረታታ ምናልባት አብዘሀኛው የኤሌትሪክ ጥቅም ለሱዳን እንደሚውል መገመት ይቻላል።

የኢትዮጵያ መንግሥት መሪዎች የሚመረተውን የኤሌትሪክ ኃይል ለጎረቤት ሀገሮች እየሰፈሩ ለመቸብቸብ ትልቅ ዕቅድ እንዳላቸው ታውቋል። ሁሉም ድርጊት ተገጣጥሞ ሲታይ የኢትዮጵያ መሪዎች መሸሻና መጦሪያ ቤታቸው ሱዳን ቢሆን የሚያስደንቅ አይሆንም። ስለዚህ፣ ከሚፈጠረው የኤሌትሪክ ኃይል ለኢትዮጵያ ዕድገት ይጠቅማል የሚል ተስፋ ካለ፣ መጀመሪያ ኢትዮጵያ አዲስ መንግሥትና መሪ እንደምንም ብላ መውለድ አለባት። አለበለዚያ ጠ/ም መለስ የኢትዮጵያ ሕዝብ በቀን ሶስት ጊዜ እየበላ ነው እንዳሉት፣ ነገ ደግሞ፣ እያንዳንዱ ቤት ብቻ ሳይሆን መንገዱም በመብራት አንጸባርቋል የሚሉበት ቀን ይሆናል።

ESTIMATED DISBURSEMENTS (BANK FY/US $m) FY 2009 2010 2011 2012 2013

Annual 2.75 12.43 13.57 10.78 5.47

Cumulative 2.75 15.18 28.75 39.53 45.00

Expected effectiveness date: September 30, 2008 Expected closing date: September 30, 2013

TABLE II

ወንዝ፣ወንዝ፣ወንዝ፣ወንዝ፣ ሀይቅናሀይቅናሀይቅናሀይቅና ፈሳሽፈሳሽፈሳሽፈሳሽ ውሃውሃውሃውሃ የየየየአባይአባይአባይአባይ ወንዝወንዝወንዝወንዝ አባይ ወንዝ አብዘሃኛውን የኢትዮጵያን ደጋ መሬት የዝናብ ውሃና አፈር ለሱዳንና ግብጽ ምድር አበርክቶ ሜድትራንያን ባህር ይገባል። አባይ ወንዝ ሰውና እንስሳ፣ ሳርና የዛፍ ስር ከሚመጠው፣ በጸሐይ ሙቀት ተኖ ከሚጠፋው፣ አፈርና መሬት ካገደው የተረፈውን ይዞ ሱዳን ምድር ይዘልቃል። ይህ ረጅም ጉዞ ለፍጥረትና ተፈጥሮ ሰፊ ጥቅም አለው። የአባይ ወንዝ ኢትዮጵያ ከምናያት ፍጥረትና ተፈጥሮ ሁኔታ ጋር የተጣመረ ነው። አባይ አሁን በሚሄድበት ምድር ባይፈስ ስለኢትዮጵያ የምናየውና የምናውቀው የአየር፣ የመሬት፣ የእንስሳ የሕዝብ ሁኔታ እጅግ ሊታሰብና ሊገመት በማይቻል በሌላ ዓይነት ተፈጥሮ ሁኔታ ይገኝ ነበር። ስለዚህ የሰው ስራ ይህን ጥፋት ከሚያመጣ ዕርምጃ መታገድ አለበት።

የየየየበለስበለስበለስበለስ ወንዝወንዝወንዝወንዝ በለስ ወንዝ ከጣና ሀይቅ ምዕራብ ከፍታ ተራራ ስር ተነስቶ ወደ ምዕራብ ይፈሳል። በለስ ወንዝ አንዱ የአባይ መጋቢ ወንዝ ነው። የበለስ ወንዝ እንደ ድሮው ትንሽ ፈሳሽ ሳይሆን የጣና ሐይቅ ውሃ ተራራ ተንዶ ወደ ወንዙ እንዲፈስለት ስለተደረገ ብዙ ውሃና ደለል ይዞ ሱዳን ምድር ይዘልቃል። ደለል ለሱዳን እንከን ቢሆንም ለግብፅ ግን ዕርጎና ዳቦ ነው። ግብፅብን ብዙ ቢሊዮን ዶላር መሬት የማዳበሪያ ዋጋ ያድናታል። ከአባይ ወንዝ ተጨማሪ የጣና ሀይቅ ውሃ ወደ በለስ ወንዝ እንዲፈስ መደረጉ የሕዝብ መጥፋትን ወይም ደህንነትን የሚወስን ከባድ ጉዳይ ስለሆነ ባስቸኳይ መመርመር አለበት። የዓለምባንክ ለሕዳሴ ግድብ ስራ ወጭ የማያበድር ወይም የማይለግስ መሆኑ ተገልጿል9። ዕውነት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብልጽግና የሚሆን ስራ ቢሆን ኖሮ ድርጅቱ እንድተለመደው በመጠኑም ቢሆን ለመርዳት ወደኋላ እንደማይል ዕውቅ ነው። ግን ለዚህ ታላቅ ስራ ለመሳተፍ ለምን ፈቃደኛ እንዳልሆነ ጥያቄ አስነስቷል። ይህ ድርጅት ለአሁኑ የኢትዮጵያ መንግሥት መሪዎች ከምን ጊዜም በሚበልጥ መልክ አጋዥና ለጋሽ ሆኖ የቆየ መሆኑ ሲታወቅ አሁን ያለወትሮ ለምን እንደሸሸ መታወቅ አለበት። ድርጅቱ ግድቡ ኢትዮጵያን የሚጠቅም አለመሆኑን ስለተረዳ በኢትዮጵያ ስም ለሌላ ጥቅም ዕርዳታውን ወይም ብድሩን ለመስጠት ባለመፈለጉ ይሆናል የሚል ግምት አለ። ሌላው ምክንያት ግድቡ ብዙ ጉዳት እንደሚያመጣ ስላወቀ ግድቡ እንዲሰራ በማድረግ ኃላፊነት ለመውሰድ ስላልፈለጉ ይመስላል። ከዚህ ሌላ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት መሪዎች ለስራ ማካሄጃ የተበደሩት ሁሉ ሙሉ በሙሉ በስራ ሳይውል መቅረቱ፣ እንዲሁም ብዙ ቢልየን ዶላር ከኢትዮጵያ ውጭ መሸሹ እውቅ በሆነበት ጊዜ ሌላ ብድር ወይም ዕርዳታ መስጠቱ ተጠያቂነት እንዳያመጣባቸው የተገለሉ መሆናቸውን የገመቱ አሉ።

የዓልም ባንክ ከግድቡ ስራ ጋር ራሱን ለማስተሳሰር ያልፈለገበት ሌላም ምክንያት ሊኖር ይችላል። የዓለም ባንክ ለጣና-በለስ ምድር ውሃና ወንዝ መከባከቢያ (US$45) ሚልዮን ብር ዱቤ ለግሷል። የኢትዮጵያ መንግሥት ከሌሎች ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና (ኢንቨስተሮች) ከራሱ ትቂት ገንዘብ ጨምሮ በተሰበሰበው ገንዘብ ከ2008 ዓ/ም ጀምሮ ፕሮጀክቱን እያካሄደ ነው። ከዚህ ስራ ጋር በተያያዘ ሁኔታ የኤሌትርክ ኃይል ማውጫ ግድብ በበለስ ወንዝ መነሻ ጫፍ አጠገብ ተሰርቷል (FIGURE II, III)። ግድቡ ከጣና ሀይቅ ውሃ ወደ በለስ ወንዝ እንዲፈስ ባይደረግ ኖሮ ወንዙ በዚያ ቦታ እንኳንስ ለኤሌትሪክ ኃይል መቀስቀሻ ቀርቶ ለእንስሳም የሚበቃ ፈሳሽ ውሃ የነበረው አይደለም። የጣናን ውሃ በመቀልበስ በፍጥረትና ተፈጥሮ ሰፊ ጥፋት መደረጉ መታወቅ አለበት። የዓለምባንክ ያጠናው ጥናት የጣና ሀይቅ ውሃ እጅግ እያነሰ መሄዱን ይገልጻል10። በዚህ በተዛበለ ተፍጥሮ ላይ የጣናን ሀይቅ ውሃ መቀነስ ጥበቡ ምን እንደሆነ መታወቅ አለበት።

የጣና-በለስ ምድር እንክብካቤ ጥናትና ስራ በሚስጢር ተይዞ ነበር11። ምክንያቱ አልታወቀም። በጣና-በለስ ምድር ፈሳሽ ውሃ የሰው ሰራሽ ያመጣውን ለውጥ ለመከባከብ የአምስት ዓመት ዕቅድ በምግባር ላይ ነው። ሌላ ሰፊ ጥናት የሚያስፈልገው መሆኑን አጥብቆ እያሳሰበ ከዚህ በታች ባጭሩ ይገልጻል።

የጣናየጣናየጣናየጣና ሀይቅናሀይቅናሀይቅናሀይቅና የበለስየበለስየበለስየበለስ ወንዝወንዝወንዝወንዝ ምድርምድርምድርምድር የተደረገየተደረገየተደረገየተደረገ መከባከቢያመከባከቢያመከባከቢያመከባከቢያ ጥናትጥናትጥናትጥናት

የየየየዓለምዓለምዓለምዓለም ባንክባንክባንክባንክ ዕርዳታዕርዳታዕርዳታዕርዳታ የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ በሰጠው US $45 ሚልዮን ዱቤና ከሌሎችም ኢንቬስተሮች በተሰበሰበው ገንዘብ (TABLE I) ስለጣና ሀይቅና የበለስ ወንዝ ፈሳሽ ውሃ ምድር የሚከባከቡ መንግሥታዊና የማሕበራዊ አካሎችን ለመፍጠርና ለማደራጀት የተወጠነው የአምስት ዓመት ዕቅድ ስራ በመካሄድ ይገኛል። በ2008 የተጀመረው ዕቅድ በ2013 እንደሚጠናቀቅ የጥናቱ ሰነድ ያመለክታል (TABLE II)። ከዚሁ ጥናት ጋር በተያያዘ ወይም ባልተገናኘ ስራ፣ የጣና ሀይቅ በምዕራብ በኩል ያለው ተራራ ተቀዶ ልኩ ያልታወቀ ውሃ ወደ በለስ እንዲፈስ ተደርጓል። ይህ ስራ የአባይ ወንዝ ሕዳሴ ግድብ እንዲሰራ ከአስገደዱት ምክንያቶች አንዱ ነው ተብሎ ሊገመት ይችላል። የጣናን ሐይቅ ውሃ አሻግሮ ፍጥረት ባልቀደደው መንገድ ወደ ሌላ ወንዝ እንዲፈስ ማድረግና ጣና ሀይቅ ተፈጥሮ የሰራው ሀይቅ መሆኑ ቀርቶ፣ ሰው-ሰራሽ ባሕር መደረጉ ጉዳቱና ጥቅሙ መታወቅ አለበት።

����� ���

(�� � ����� ���� ���)

���� ��� ��� �� ����

�.!." 21.33 23.67 45.00

+.". ,���� 0 8.00 8.00

���. .�/0� 5.38 0 5.38

12�3456 11.47 0 11.47

���� 38.18 31.67 69.8569.8569.8569.85

ኢ.ደ.ኤ ፡ ኢንተርናሺናል ድቬሎፕሜንት ኤጀንሲ ባ.ኤ. ፡ ባይላተራል ኤጀንሲ (ፊላንድ)

TABLE ITABLE ITABLE ITABLE I

የጣና-በለስን አካባቢ ያካተተ የውሃ ልማት ስራ የዓለም ባንክ በለገሰው ዕርዳታ (ዱቤ) እንዲሁም ከተለያዩ የጋራ ብልጽግና ተደላቢ (ኢንቬስተሮች) በተውጣጣ ገንዘብ የኢትዮጵያ መንግሥት ስለ ጣና-በለስ ምድር (FIGURE III) መከባከቢያ ልማት ማካሄጃ በጠየቀው መሰረት በጠቅላላው U.S.$69.85 ሚልዮን ብር ስላገኘ የልማቱ ስራ በመስከረም ወር 2008 ዓ/ም ተጀምሯል። የሚያልቀውም በ2013 ዓ/ም ነው። የጥናቱ ዋና አላማ በተለያዩ ምግባሮች የጣና-በለስን ውሃ አጠቃቀምና የመሬት ልማትን አንዲሁም የአካባቢውን የተፈጥሮ ሁኔታ ለመከባከብ ነው። አብዘኻኛው ገንዘብ በሁለት ስራ መስኮች ላይ የተመደበ ነው። አንዱ ጥናቱን የሚያገለግለውን የስራ አካል ለመመስረትና ለመገንባት ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ በጉመራና ጃማ የሚገኘውን የ80,000 ሄክታር የእርሻ መሬት ለማልማት ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞ በጣና ሀይቅ ዙሪያ የሚፈጠረውን ጎርፍ የመከላከልያ ስራና የተለያዩ ድርጅቶችን ለማደራጀት የሚውል ነው።

ጥናቱ በጣና ሀይቅ አካባቢ የወደፊቱን ዕድገት አስመልክቶ በተለያዩ መስኮች ሊሰሩ የሚችሉትን ዕድገቶችና አስፈላጊ ስራዎች ይጠቁማል። ከነዚህ ውስጥ ውሃ፣ መሬት፣ ከብት፣ እርሻ፣ ኢንዱስትሪ፣ የኤሌትሪክ ኃይል፣ የደን፡ አሳ ልማት፣ የከተማ ዕድገት፣ የሕዝብ ባህል፣ ቅርስና ታሪክ ለኗሪውና ለጎብኝ ማራኪ ቦታ እንዲሆን የጥናቱ ስራ ለዚሀ ዕድገት እንደሚጠቅም ይዘረዝራል። ይህ

እጅግ አስፈላጊ ስራ ነው። ጣና ሀይቅ ትልቅ ተጽዕኖ እየገጠመው ስለሆነ ምድሩን ካልተንከባከቡት በሕዝብ ዕድገትና በመሬቱ ለውጥ ጎርፍና ደለል የሀይቁን ውሃ ማጠራቀሚይ ቦታ እየሞላ መሆኑን ለመረዳት አያዳግትም። ጥናቱ እንደሚያመለክተው የጣና ሀይቅ ጥልቀት ከ 14 ሜትር ብቻ ነው። የሀይቁ ውሃ እያነሰ መሄዱን ጥናቱ ይዘግባል። በአካባቢው የሚካሄደው የከተማ ዕድገት በጣና ሀይቅ ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እያደረሱ እንደሆነ የአየር ፎቶግራፎች ያሳያሉ (FIGURE VII)። መሬቱ ከሚችለው ልማት በላይ እየተካሄደበት ስለሆነ፣ አንዱ ጉዳት ሌሎች ጉዳቶች ስለሚያስከትል በፍጻሜውም ቀላል መፍትሄ የሌለው የተወሳሰበ ችግር ስለሚፈጠር ያለገደብ የሚካሄደውን ልማት ባስቸኳይ ጊዜአዊና ዘለቄታ ያለው ዕቅድ አውጥቶ የተጎዳውን መሬት ቶሎ መከባከቡ አማራጭ የሌለው ግዳጅ ነው። ስለዚህ፣ በተጠቀሰው ዕርዳታ የሚካሄዱት ስራዎች ይህን ለማድረግ ከሆነ እጅግ መልካም ጥሩ ምግባር ነውና እንዲቀጥል ማድረግ ተገቢ ነው። የጣና ሀይቅ ውሃ በአባይ ወንዝ አድርጎ ሰፊ

ምድር አቋርጦ ብዙ ተጉዞ ሱዳን ሲገባ፣ እግረመንገዱን ለሰው፣ ለእንስሳ፣ ለዕጽዋት ለተፈጥሮ የሚሰጠው ጥቅም በምንም ሚዛን የሚለካ አይደለም። የአባይ ወንዝ ይህን እንዳያደርግ የጣና ሀይቅ ውሃ በበለስ ወንዝ አድርጎ አቋርጦ ቶሎ ሱዳን እንዲገባ ተደርጎ ከሆነ፡ ይህ የተፈጥሮ ታላቅ ቀውስ ቶሎ መታገድ አለበት። የጣና ሀይቅና በለስ ወንዝ ክብካቤ በሚል ስም የሚካሄደው ፕሮጀክት የጣና ሀይቅ ውሃ ወደ በለስ ወንዝ እንዲፈስ ለማድረግ መሸፈኛ ወይም ማበረቻቻ ከሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ ማወቅ ይገባዋል። ዳሩ ግን፣ ይህ ሲባል በዚህ ዕቅድ የተጠቀሱት የተፈጥሮ መከባከቢያ ሰፊ ተግባሮች ከሌላው ጥፋት ምግባር ጋር ተደልበው እንዳይታዩ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። ምርምር ተደርጎ የሚካሄደው ተለይቶ መታወቅ አለበት። አሁን የሚካሄዱት ስራዎች መደረግ ያለባቸው ስለሆኑ፣ እነዚህን መንቀፍ መስሎ መታየት የለበትም። ስለዚህ፣ በልማቱ ስራ ጥፋቱ እንዳይሸፈን፣ በጥፋቱ ስራ ልማቱ እንዳይጨናገፍ ችግሩ በሰፊ ጥናት ተብጠርጥሮ መታወቅ አለበት።

መደምደምያመደምደምያመደምደምያመደምደምያ

አንድ መንግሥት ለሕዝብ ጥቅም የሚሰራውን በጎ ስራ ሕዝብ እንዲደግፈው ማስገደድ ወይም መለመን የለበትም። የግድቡ ዕቅድ መንፈስና አላማ በጎ እስከሆነ ድረስ እንከን ቢኖርበትም እንኳን ጉድለቱ እንዲስተካከል እንጂ ጥረቱ በጠቅላላ እንዲከሽፍ የሚሻ ወገን ተፈልጎም አይገኝ። አሁን ያለንበት ጊዜ ግን ከዚህ ለየት ያለ ስለሆነ፣ ሕዝብና መንግሥት ሆድና ጀርባ ሆነዋል። በአባይ ወንዝ ላይ የግድብ ሀሳብ ሲነሳ የኢትዮጵያ ወገን የሆነ ሁሉ ልዩ ስሜት ይሰማዋል። ይህን አጥብቀው ያወቁት የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጭ ግንባር መሪዎች የአባይን ጉዳይ ለችግር ቀን መውጫ ቀዳዳ ያደረጉት ይመስላል። ዳሩ ግን፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላገር የቆመውንና ያልቆመውን መንግሥት ለይቶ ያውቃል። ሕዝብ በስልጣን ሳያስቀምጣቸው ሕዝብ መረጠን የሚሉ፤ ሕዝብ ሳይደግፋቸው ሕዝብ ደገፈን የሚሉ፤ በዚሁ ልማድ ም/ጠ/ም/ የውጭ ጉዳይ ምንስትር ክቡር ኃይለማርያም ደሳለኝም እንደ አለቃቸው አስተሳሰብ፣ በዓለም ዙርያ የሚገኘው 1.2 ሚልዮን የኢትዮጵያ ስደተኛ ወገን ግድቡን ደገፈ በማለት አስታውቀዋል። ደገፈ የተባለው ሰው ቁጥር፣ በውጭ ይኖራል ከሚባለው ሕዝብ ቁጥር በለጠ ብለው የተገረሙ ብዙ ናቸው። የመንግሥት ባለሥልጣን በህሪ ይህ ሆኖ መቅረት የለበትም። ትህትና፣ ቅንነትንና እውነትነትን ህዝብ ከገዥዎቹ መጠበቅ በቅቶታል።

ስለ ግድቡ ጠቃሚነትና ወይም ጉዳት እጅግ በጣም ሰፊ የሆኑ ምርምሮች በብዙ ወገኖች ተገልጸዋል። አሁንም ከብዙ አቅጣጫ ያለማቋረጥ ኣየጎረፉ ነው። የሚደረገው ጥረት መሪዎቹ ይሰማሉ፣ ያሰላስላሉ በሚል እምነት እነሱን ለማስተማር ሳይሆን ሕዝብ ችግሩን እንዲያውቅ ለማድረግ ብቻ ነው። ግድቡ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ከሚሰጠው ጥቅም ይልቅ ለጎረቤት ሀገሮች ብልጽግናና ዕድገት የሚውል እንደሆነ ዕቅዱ በግልጽ ያመለክታል፤ ጠ/ም መለስም ቁልጭ ባለ ቃል፣ ያለው ስነስርዓት ተመጣጣኝነት ስለሚጎድለው (ያለ አንዳች ስምምነት በሳቸው ውሳኔ ያሰሩትን ግድብ ወጭ ሱዳንና ግብፅ አይመለከተንም ስላሉ) ኢትዮጵያ ግድቡን ብቻዋን ሰርታ ታበረክታለች ብለዋል። የሁለቱ ጎረቤት ሀገሮች ዕድገት ለኢትዮጵያ የሚተርፍበት ሁኔታ ካለ አዲስ ዘዴ መፈጠር አለበት። ሱዳንን እና ኢትዮጵያን አንድ ማድረግ አንዱ ምርጫ ነው። ሌላው ምርጫ ግድቡ ከተሰራ ለኢትዮጵያ ሙሉ ጥቅም እንዲሰጥ ማድረግ ነው። ይህ አይሆንም። የሱዳንና የግብፅ ከተማዎችና ኢንዱስትሪዎቹ የሚፈልጉት የኤሌትሪክ ኃይል እንዲሁም በሱዳን ምድር በአባይ ወንዝ ዳርና አካባቢ የሰፈረው ሕዝብ ከበለስና አባይ ወንዝ ደለልና ጎርፍ መጠበቅ ይገባዋል። ሶስተኛ፣ አሁን በተወጠነው ዕቅድ መሰረት የጣና ሀይቅ ውሃ ወደ በለስ ወንዝ እንዲፈስ ከዚያም ከአባይ ወንዝ ጋር ተቀላቅሎ ሱዳን ምድር ስለሚገባ የሱዳን ሰፊ መስኖ በድርቅ እንዳይጎዳ ለማድረግ የተገባው ቃል መፈጸም አለበት። ስለዚህ በዕቅዱ መሰረት ኢትዮጵያ ከግድቡ የምታገኘው ጥቅም ግልጽና ዕውቅ ነው። ከመብራት ሽያጭ በሚገኘው ገቢ ኢትዮጵያ ባትበለጽግም ትከብራለች። ይህ የዕቅዱ ግብ ነው። ዳሩ ግን፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ትርፍ የሚያገኘው ግድቡ የተሰራበት ተጨማሪ ዕዳ ስለሚኖር ለብዙ ዓመት ተከፍሎ ከተጨረሰ በኃላ ነው። ድኅነት የሰጠኽን አምላክ ውቀስ እንጂ እኛን አትውቀስ ያሉት መሪ የሚቀጥለውን አስተጋብተዋል።

“ታላቁን የሕዳሴ ግድብ ሰርተን ድኅነትን እናጠፋለን። ለመላው የናይል ወንዝ ውሃ መጋቢ ምድር አገሮች ጥቅም የቆምን መሆናችን ይታወቅ።” (መለስ ዘናዊ)

(ከእንግሊዝኛ ንግግር በደራሲው የተተረጎመ)

REFERENCES

1. Ethiopian Central Statistical Agency

2. “We still stand on our own regarding the construction of the Renaissance Dam” (D/P/M Haile Mariam Dessalgne) Addis Ababa, May 20 (WIC)

3. “ETHIOPIA፡ TANA & BELES Integrated Water Resources Development Project Appraisal Document” “This document has a restricted distribution and may be used by recipients only in the performance of their official duties. Its contents may not otherwise be disclosed without WorldBank authorization. Document of The World Bank for official uses only No: 43400-ET, Project Appraisal Document on a Proposed Credit in the Amount of SDR 27.4 Million (US$45 Million equivalent) to the Federal Democratic Republic of Ethiopia for a Tana & Beles Integrated Water Resources Development Project May 2, 2008.” (World Bank May, 2008)

4. “The Nile Dam: Redemption or Deception of the TPLF regime?” (Getachew Begashaw, Phd., May 4, 2011)

5. "Ethiopia’s biggest dam to help neighbours solve power problem"

http://www.inewsone.com/2011/04/17/ethiopias-biggest-dam-to-help-neighbours-solve-power-problem/43904.

6. "Ethiopia lays foundation for Africa’s biggest dam" ERTA News. 2 April 2011.

7. http://www.ertagov.com/erta/erta-news-archive/38-erta-tv-hot-news-addis-ababa-ethiopia/574-ethiopia-lays-

foundation-for-africas-biggest-dam.html.

8. "Salini will build the biggest dam in Africa" Salini Construttori. 31 March 2011

http://www.salini.it/index.php/english/content/show_news/77

9. "Ethiopia Launched Grand Millennium Dam Project, the Biggest in Africa" Ethiopian News. 2 April 2011

http://www.ethiopian-news.com/ethiopia-launched-grand-millennium-dam-project-the-biggest-in-africa/

10. "Great Millennium Dam moves Ethiopia" (Belete, Pawlos) Capital Ethiopia

http://www.capitalethiopia.com/index.php?option=com_content&view=article&id=14459:great-millennium-dam-

moves-ethiopia&catid=12:local-news&Itemid=4

11. "Meles Launches Millennium Dam Construction on Nile River" (New Business Ethiopia. 2 April 2011)

http://www.newbusinessethiopia.com/index.php?option=com_content&view=article&id=466:meles-launches-

millennium-dam-construction-on-nile-river&catid=35:trade&Itemid=12

12. "Egypt Stays Opposed to Ethiopia’s Grand Millennium Dam Project" (EZega. 11 April 2011)

http://www.ezega.com/News/NewsDetails.aspx?Page=heads&NewsID=2847

13. “The River Nile: A dam Nuisance. Egypt and Ethiopia quarrel over water” (The Economist: April 20, 2011)

“International Rivers: What Cost Ethiopia’s Dam Boom?” (February 2008, p. 13-14)

14. “Longest Ever Bridge In Ethiopia Under Construction” (Daily Ethiopia December 31, 2009)

15. "The dam speech Grand Millennium Dam” http://grandmillenniumdam.net/the-dam-speech/

16. "Ethiopia won't allow inspection of dam, but ready to negotiate with post-Mubarak Egypt" (Almasry Alyoum. 23

April 2011) http://www.almasryalyoum.com/en/node/409918

17. “Nile River Countries Consider Cooperative Framework Agreement” (Ashenafi Abedje. Voice of America: March 18,

2011)

18. INTERVIEW: Ethiopia keeping Egypt in dark on Nile dam 19. The dam has already been renamed the Great Ethiopian Renaissance Dam and is swiftly becoming a national

symbol. A special council, answerable to the prime minister, has now been set up to coordinate public support and fundraising for the project.

20. “Irrigation Minister Hussein al-Atfy said that Egypt is awaiting the Ethiopian government’s reply to its request for technical and environmental studies of the Great Millennium Dam. (Almasry Alyoum, March 31, 2011)

21. |

22. “በዓባይ ጉዳይ ስህተት የምንሠራው ሚስጢራዊነቱን ሳንጠብቅና ሳንረዳ ስንቀር ነው” Tsegaw Mairegu http://www.ethiopianreporter.com/component/content/article/309-my-say/2176-2011-05-28-11-36-09.html

23. “ከታሪካዊ ስህተቶቻችን እንማር” (Tseganew Mairegu) http://www.ethiopianreporter.com/component/content/article/309-my-say/2024-2011-05-14-09-38-13.html

24. “የአባይ ወንዝ ግድብ ለእውነተኛ ብሔራዊ ጥቅም እንጂ ለፖለቲካ ኘሮፖጋንዳ መሆን የለበትም!” (መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ)

ሚያዚያ 25 ቀን 2ዐዐ3 ዓ.ም)

25. “The Ethiopian Abbay Millennium Hydropower Project and Its Contribution towards Alleviating Africa's Energy Needs” (Tesfaye Habisso, April 2011)

26. “The Environmental Degradation along the Blue Nile River Basin” (Mengistu Woube (PhD)) 27. http://www.ethiopianreporter.com/english/politics-and-law/294-politics-and-law/1566-the-environ... 4/28/2011

28. “The Renaissance Dam and the Mobsters” (Ephrem Madebo, May 31, 2011)

29. “አባይና የሰሞኑ ግርግር” (መስፍን አማን, ሚያዚያ 2003 ዓ/ም)

• grandmillenniumdam.net/tag/nile-river/ - Similar

• Egyptian ambassador tells Ethiopia that Egypt will ... Apr 21, 2011 ... ADDIS ABABA, Ethiopia — Egypt's ambassador to Ethiopia ...

grandmillenniumdam.net/egyptian-ambassador-tells-ethiopi... - Similar [ More results from grandmillenniumdam.net ]

Millennium Dam Construction on Nile River is a good investment ...

Apr 2, 2011 ... The government vow to fully finance the dam on the Nile River, which will cost 80 billion birr (around 4.8 billion US dollars at the ...

pureethiopia.com/2011/04/02/millennium-dam-construction-on-nile... - Similar

• ETHIOPIA: The 5250MW Millennium Project on Abay River is ...

Apr 2, 2011... announced the construction of the 5000 plus MW dam on the Blue Nile River, ... major hydropower projects including the “Millennium Dam”, ...

www.newsdire.com/news/1670-ethiopia-the-5250mw-millennium-proje... - Similar

• The Millennium Project-Largest Dam on Abay River | Facebook

The Millennium Project-Largest Dam on Abay River | Facebook.

www.facebook.com/pages/The-Millennium-Project-Largest-Dam-on-Ab... - Similar

Ethiopia's Grand Millennium Dam would be the 10th largest in ...

Apr 2, 2011 ... The planned construction of the Grand Millennium Dam on the Nile river is yet another milestone which comes as a huge blow to those who are ..

nazret.com/blog/index.php/2011/04/02/ethiopia-s-grand-millenniu... - Similar

• Meles Launches Millennium Dam Construction on Nile River

• Millennium Dam on Abay River The controversy surrounding the dam on Abay river. www.ethiotube.net/video/13536/Millennium-Dam-on-Abay-River - Similar Ethiopia start construction Africa's biggest dam over Nile ... Millennium Dam Ethiopia Nile river1 Ethiopia start construction Africa's biggest dam over Nile River (VIDEO The Millennium Dam will be ... ethiopiaforums.com/ethiopia-start-construction-africa%E2%80%99s... - Similar Abay – Great Millennium Dam Project - The latest information ...

Apr 9, 2011 ... Of these, the Great Millennium Dam, along the Nile River about 25 miles from the Sudan border, will cost nearly $5 billion. ... abay.net46.net/ - Similar Meles Launches Millennium Dam Construction on ... - Pray ... Apr 2, 2011 ... Design of the new Millennium dam of Ethiopia on the Nile River The ceremony is transmitted live on the national television. ... www.prayethiopia.com/2011/04/meles-launches-millennium-dam.html - Similar Ethiopia's dam on Nile launched[Updated] « Danielberhane's Blog Apr 2, 2011 ... It is rightly called the Millennium Dam. It is the largest dam we could build at any point along the Nile, or indeed any other river. ... danielberhane.wordpress.com/2011/04/02/ethiopia-great-dam-on-ni... - Similar In the name of Blue Nile - to unite us or to enslave us ... Apr 30, 2011 ... Ethiopian millennium dam construction on Nile river Some of us have passively become a host for this worm that knows no limit what so ever, ... ecadforum.com/ethiopian-news/7241/ - Similar De Birhan: The Name of the Grand Millennium Dam changed Apr 15, 2011 ... Ethiopian Grand Millennium Dam on the Nile ... He asked me, "would you go to war if Egypt was to invade us for the sake of the Abay River? ... debrebirhan.blogspot.com/2011/04/name-of-grand-millennium-dam-c... - Similar National forum on the Nile recommends setting up national council Apr 29, 2011 ... A National Conference on the Utilization of the Nile River concludes by ... Grand Millennium Dam expression of Ethiopia's commitment to the ... grandmillenniumdam.net/national-forum-on-the-nile-recommends-se... - Similar Ethiopia to build Grand Millennium Dam on the Nile river The facility, known as the Grand Millennium Dam of Ethiopia, will be built at a cost of 80 billion birr or $4.76 billion. www.tigraionline.com/articles/article110320.html - Similar I support the Millennium dam project on Nile river by whatever ... I support the Millennium dam project Millennium Dam Construction on Nile River is a good investment ... Apr 3, 2011 ... Saturday, 02 April 2011 13:31 NewBusinessEthiopia.com BY NEW BUSINESS ETHIOPIA REPORTER Prime Minister Meles Zanawi this morning (April 2, ... www.humanitariannews.org/20110403/millennium-dam-construction-n... - Similar Grand Ethiopian Renaissance Dam - Wikipedia, the free ... Impounds, Blue Nile River. Reservoir. Creates, Millennium Reservoir. Capacity, 63000000000 m3 (51074931 acre·ft). Power station ... en.wikipedia.org/wiki/Grand_Ethiopian_Renaissance_Dam - Similar Source of money for constructing the Millennium dam on Abay 5 min - Apr 17, 2011

Source of money for constructing the Millennium dam on Abay. ... Millennium Dam on Abay River Runtime: 1m:2s. Comments: 21. Views ... www.ethiotube.net/.../Source-of-money-for-constructing-the-Millennium... Search for videos of abay river millennium damEthiopian “Millennium Death Dam” is announced with the risk of ... Ethiopia to construct the Great Millennium Nile Dam with an estimated cost ... Israel news clip that says Nile river runs from Egypt ,Sudan down toEthiopia. ... www.ethiopianism.info/?p=779 - Similar Ethiopia Vow to Fully Finance Millennium Dam on Nile River Apr 2, 2011 ... Ethiopia Vow to Fully Finance Millennium Dam on Nile River ... vow to fully finance a new grand hydro electric project on the Nile River, ... www.ethjournal.com/index.php?option=com_content&view=article&id... - Similar Millennium Dam | Ethiopiaforums.com Egypt expressed its willingness to participate in the Millennium dam that Ethiopia plans to build on the Nile River, said Ambassador Mona Omar, ... ethioforum.net/Tag/millennium-dam - Similar Ethiopian dams on Nile stir river rivalry - Topix So the millennium dam is plan not for the development of the country the objective is to divert the people of Ethiopia to Nile River Dame. ... www.topix.com/forum/world/ethiopia/TDLNRGQILIHTOM7DA - Similar [Updated] Quick facts on the Grand Millennium dam | Ethiopia ... Apr 11, 2011 ... Ethiopia launched the 'Grand Millennium dam' on Saturday, April 2, 2011. .... Summary Fact File about the Nile River (by Patrick Rutagwera) ... danielberhane.wordpress.com/2011/04/11/quick-facts-on-the-grand... - Similar Tag Archives: river Nile - Grand Millennium Dam Apr 28, 2011 ... expression of Ethiopia's commitment to the benefit of all the countries of the Nile Basin. grandmillenniumdam.net/tag/river-nile/ - Similar Walta Information Center - Millennium Dam will not harm water ... Apr 13, 2011 ... Millennium Dam will not harm water security of Egypt: Egyptian paper ... Millennium Dam by the Ethiopian government on the Nile River will ... www.waltainfo.com/index.php?option=com_content&task=view&id=261... – Similar Source of money for constructing the Millennium dam on Abay Apr 13, 2011 ... Source of money for constructing the Millennium dam on Abay. ... Millennium Dam on Abay River Runtime: 1m:2s. Comments: 21. Views: 2644 ... www.ethiotube.net/video/13595/Source-of-money-for-constructing-... - Similar Letter from America: The Coming Water Crisis – Abay – Great ... Jun 9, 2011 ... Of these, the Great Millennium Dam, along the Nile River about 25 miles from the Sudan border, will cost nearly $5 billion. ... abay.net46.net/?p=470 - Similar Millennium Death Dam of desertification » Felege Guihon ...

Ethiopia to construct the Great Millennium Nile Dam with an estimated cost of 80 billion ... THE NILE RIVER IS A MAIN SOURCE OF WATER FOR MANY COUNTRIES ... www.guihon.org/?p=32 - Similar [PDF] Ethiopia Heads towards Building a Green Economy the Great Ethiopian Renaissance (Millennium) Dam on the Abay (Blue Nile) River. To appreciate more the present emphasis on renewable energy resources in ... www.aigaforum.com/articles/Building_a_Green_Economy.pdf - Similar Ethiopia Vow to Fully Finance Millennium Dam on Nile River ... Mar 30, 2011 ... Ethiopia Vow to Fully Finance Millennium Dam on Nile River. www.businessfightspoverty.org/profiles/blogs/ethiopia-vow-to-fu... - Similar Ethiopia | Which one will be the final winner, BEKA or ... The best production of Tahrir Square is BEKA or Abay Millennium Dam? ... in the country for centuries to see Dam is erected at Abay river. ... www.ethiopianreview.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=27425 - Similar Ethiopia: The Millennium Dam Construction | Ethiopian News Apr 18, 2011 ... In the council the issue of Abay dam Ethiopia millennium dam ... dam construction is the largest that could be possibly built in the river. ... ecadforum.com/ethiopian-news/7038/ - Similar Half a billion was enough back in the emperor time to utilize ... This would require connecting Abay with Awash and Wabi Shebelle rivers, ... Falls in Canada is only 180MW larger than that of Ethiopia's Millennium Dam. ... etwnews.ethiopian-this-week.com/89-33 - Similar The River Nile: A dam nuisance | The Economist Apr 20, 2011 ... MOST of the water meandering down the lower reaches of the Nile, ... On April 2nd he laid the foundation for the Grand Millennium Dam. ... www.economist.com/node/18587195 - Similar Ethiopia to construct 'Grand Millennium Dam' on the Nile at a ... Mar 31, 2011 ... Ethiopia to construct 'Grand Millennium Dam' on the Nile at a cost of ... birr to generate 5250 MW of electric hydropower on the Nile River. ... www.ethiopianreporter.com/pre-en/index.php?option=com_content&v... – Similar POLL: Will you buy Ethiopia's Millennium Dam Bond? - Jimma Times Apr 16, 2011 ... POLL: Will you buy Ethiopia's Millennium Dam Bond? ... Ethiopia plans to build the largest hydroelectric dam in Africa along the Nile River, ... jimmatimes.com/article/Specials/Weekly_Poll/POLL_Will_you_buy_E... - Similar The millennium dam construction: Pronounce a lasting measure ... Apr 19, 2011 ... The PM has been taken to be the brain child of the dam construction. His poster that shows him with Abay River has been dispersed to be sold ... ethiopianunitydiasporaforum.com/news/the-millennium-dam-constru... - Similar Ethiopia's hydroelectric power through the past 70 years and now

Tigrai Online - Ethiopian Grand Millennium Dam ... Tis Abay I on Nile River in 1953 11.5 megawatt; Koka Dam Awash River in 1960 42.3 megawatt ... www.tigraionline.com/articles/article110453.html - Similar The Media on the NEW Grand Millennium Dam Video by Discussion Apr 2, 2011 ... The Media on the NEW Grand Millennium Dam ... ... Description. The Media on the NEW Grand Millennium Dam. Grand Dam Ethiopia Nile River ... www.diretube.com/discussion/the-media-on-the-new-grand-millenni... - Similar A Nation Rallies Behand a Cause This would require connecting Abay with Awash and Wabi Shebelle rivers, ... The main contractor to build the Millennium Dam is committed to complete the ... www.addisfortune.com/A%20Nation%20Rallies%20Behand%20a%20Cause.... - Similar Ethiopia, Egypt and the Millennium Dam By Eskinder Nega - Abugida May 13, 2011 ... If the Grand Inga Dam is ever built on the Congo River with the proposed 52 ... unveils a plan to build a gigantic dam on the Nile River. ... www.abugidainfo.com/?p=17971 - Similar Millennium Dam | Ethiopiaforums.com Egypt expressed its willingness to participate in the Millennium dam that Ethiopia plans to build on the Nile River, said Ambassador Mona ... ethiopiaforums.com/Tag/millennium-dam - Similar Ethiopia, Egypt and the Millennium Dam May 13, 2011 ... His views on the Nile issue are less clear, but his Irrigation Minister, ... If the Grand Inga Dam is ever built on the Congo River with the ... www.ethiomedia.com/andnen/2490.html - Similar YouTube - Great Millennium Nile Dam/ታላቁ የሚሊኒየም ግድብ 4 min - Mar 31, 2011 - Uploaded by lovenium Great Millennium Nile Dam is going to be constructed way down on the River, 40 kilometers from the Sudanese border ... www.youtube.com/watch?v=ao0tyYcRyIY Search for videos of abay river millennium damEthiopian News – Grand Millennium Dam on the Blue Nile | ... Apr 3, 2011 ... It really is moving to hear the Launch of Grand Millenium Dam on Abay River. The Prime Minister's speech on the launching ceremony drove me ... www.ethiopian.tv/ethiopian-news-grand-millennium-dam-on-the-blu... - Similar YouTube - Great Millennium Nile Dam/ታላቁ የሚሊኒየም ግድብ Mar 31, 2011 ... Great Millennium Nile Dam is going to be constructed way down on the River, 40 kilometers from the Sudanese border ... www.youtube.com/watch?v=ao0tyYcRyIY - Similar Egypt to oppose Ethiopia's Nile hydropower plan | Ethiopian News Apr 8, 2011 ... Ethiopia Grand Millennium Dam on Blue Nile River ... Those countries,which oppose, the construction of Ethiopian dams can go to hell!! mate! ...

www.ethiopian-news.com/egypt-to-oppose-ethiopia%E2%80%99s-nile-... - Similar THE GRAND MILLENNIUM DAM OF ETHIOPIA Hitherto only known as project X, it is now to be named --- Millennium Dam-- ... The Ethiopian Government believes damming the Nile River is vital to meet ... www.tiggovpr.org/damp_press_release.php - Similar Building a dam in Abay River is a - Pray Ethiopia! Apr 19, 2011 ... Building a dam in Abay River is a national issue rather a Meles-centered one: “ Meles .... Millennium Dam project draws huge public support. ... www.prayethiopia.com/2011/04/building-dam-in-abay-river-is-nati... - Similar Millennium Dam Construction on Nile River is a good investment Humanitarian News' sister sites are now styled so you can follow the latest news easier on your mobile phone. Check out: AidNews, AidResources, ... www.daylife.com/article/0e0C2xsd8WfVh?__site=daylife - Similar The Nile has become an arm for Melese's Zneawie's ... Mar 31, 2011 ... Millennium Nile Dam. The Ethiopian dictator covered under the umbrella of ... MOT 1935: Animated MAP OF ETHIOPIA: Nile River highlighted. ... www.ethiopianism.info/?p=769 - Similar Grand Millennium Dam on the Blue Nile | Addis TV - Ethiopian ... Apr 3, 2011 ... Ethiopia has launched a hydro-power project over the River Nile with ... is named the 'Grand Millennium Dam', which claims to be the first ... www.addistv.com/news/grand-millennium-dam-on-the-blue-nile/ - Similar Egypt Stays Opposed to Ethiopia's Grand Millennium Dam Project Egypt Stays Opposed to Ethiopia's Grand Millennium Dam Project. By Staff Reporters. nIle river ethiopia egypt row April 11, 2011 (Ezega.com) - Egypt has ... www.ezega.com/news/NewsDetails.aspx?Page=news&NewsID=2847 - Similar Grand Millennium Dam | Facebook Grand Millennium Dam - Millennium Dam Project - Description: Big history by ... the Grand Millennium Dam project on Nile River at a coast of $4.8 billion. ... www.facebook.com/pages/Grand-Millennium-Dam/190071001035878 - Similar Ethiopia Can't Afford The New Nile Dam | Green Prophet Apr 21, 2011 ... nile river, ethiopia, grand millennium dam, egypt Ethiopia insists it will build the Grand Millennium Dam, but there is no money behind the ... www.greenprophet.com/2011/04/ethiopia-cant-afford-the-new-nile-... - Similar Egypt Stays Opposed to Ethiopia's Grand Millennium Dam Project ... Apr 11, 2011 ... Egypt Stays Opposed to Ethiopia's Grand Millennium Dam Project. ... its opposition to Ethiopia's plans to build a dam on the Nile River, ... indepthafrica.com/news/east-africa/egypt-stays-opposed-to-ethio... - Similar Ethiopia to defy Egypt and build huge dam on Nile river ...

Mar 31, 2011 ... off-course the millennium dam on Nile river needs huge some of money but we Ethiopians by coming together & contribute our money, knowledge, ... ethioforum.net/ethiopia-to-defy-egypt-and-build-huge-dam-on-nil... - Similar Ethiopia, Egypt and the Millennium Dam By Eskinder Nega « ... May 13, 2011 ... If the Grand Inga Dam is ever built on the Congo River with the proposed 52 ... unveils a plan to build a gigantic dam on the Nile River. ... www.ethiosun.com/2011/05/ethiopia-egypt-and-the-millennium-dam-... - Similar allAfrica.com: Ethiopia: A Nation Rallies Behind a Cause Apr 12, 2011 ... This would require connecting Abay with Awash and Wabi Shebelle rivers, ... 2011 , at the site of a new dam to be constructed on the Abay River in ... The main contractor to build the Millennium Dam is committed to ... allafrica.com/stories/201104121065.html - Similar Egypt requests Great Millennium Dam studies from Ethiopia Apr 2, 2011... for technical and environmental studies of the Great Millennium Dam. ... We Ethiopian deserve the right to use the river Abay/Blue Nile ... www.ethiofact.com/index.php/world/127-world/3049-egypt-requests... - Similar Support for the Ethiopian Grand Millennium Dam on Blue Nile ... Apr 11, 2011 ... Support for the Ethiopian Grand Millennium Dam on Blue Nile : Bahir dar ... to build abay river. i think when it finished there abay river ... media.causes.com/1053799 - Similar Ethiopia: Africa's Largest Dam on the Cards - GhanaNation News Apr 12, 2011 ... This would require connecting Abay with Awash and Wabi Shebelle rivers, ... 2011 , at the site of a new dam to be constructed on the Abay River in ... in Canada is only 180MW larger than that of Ethiopia's Millennium Dam. ... news1.ghananation.com/africa/133409-ethiopia-africas-largest-da... - Similar Egypt requests Great Millennium Dam studies from Ethiopia | Al ... Mar 31, 2011 ... This is the thing we know but time has changed as many of you have said. Do you think it is wise to bulid four dams on the nile river? ... www.almasryalyoum.com/en/node/381856 - Similar Ethiopia, Egypt and the Millennium Dam If the Grand Inga Dam is ever built on the Congo River with the proposed 52 generator units and 39000 MW capacity, the grandiosity of the Millennium Dam ... www.mechachal.org/index.php?option=com_content&view=article&id=... - Similar The Politics of Ethiopian Grand Millennium Dam | Ze-Habesha Apr 28, 2011 ... The panel was to discuss about the Ethiopian Grand Millennium Dam (GMD). .... Egypt that built the Aswan dam along the Nile River named it ... www.zehabesha.com/?p=68 – Similar Egypt News - Ethiopia: Tension With Egypt over New Dam in the ... May 11, 2011... the controversial Great Millennium Dam - one of the biggest dams in ... The dam will be built along the Nile River about 40 km from the ...

news.egypt.com/en/2011051114622/news/world/ethiopia-tension-wit... - Similar Ogaden Today-Ogaden Press Agency(OPA) - News: Egypt prepares ... Apr 6, 2011 ... Ethiopia is planning to construct a nearly $5 billion dam, called the Great Millennium Dam, along the Nile River about 25 miles from the ... www.ogadentoday.com/news.php?readmore=3029 - Similar Contractor City Blog » Blog Archive Ethiopia nile dam - ... Despite Controversy, Ethiopia Goes Ahead With $4.8B Grand Millennium Dam ... the project will have a negative impact on the Nile River and its economy. ... contractorcity.com/blog/general/despite-controversy-ethiopia-go... - Similar Sudan, Egypt Review Ethiopian Proposal To Study Impact Of Its ... May 25, 2011... Millennium Dam, which is under construction on the Blue Nile River some 40 km east of Sudan in the Benishangul-Gumuz Region of Ethiopa. ... addis-online.com/sudan-egypt-review-ethiopian-proposal-to-study... - Similar Related Stories: Meles Launches Millennium Dam Construction on ... Jun 25, 2011 ... Related Stories: It is in the consequence of such underhanded machination why the Ethiopian government alone bears the cost of the Nile ... www.feedthegrid.net/related/167881/meles-launches-millennium-da... - Similar Ethiopia, Egypt and the Millennium Dam - IDN-InDepthNews ... May 12, 2011 ... His views on the Nile issue are less clear, but his Irrigation Minister, ... If the Grand Inga Dam is ever built on the Congo River with the ... www.indepthnews.net/news/news.php?key1=2011-05-14%2023:00:45&ke... - Similar Sudanese Online - Proposal to set up committee of Sudan, ... May 25, 2011... Egypt to study impacts of Ethiopia's Millennium Dam on Blue Nile. ... Dam, which is under construction on the Blue Nile River some 40 ... www.sudaneseonline.com/english/news/3296-proposal-to-set-up-com... - Similar Ethiopia | The Entire Ethiopian Dams from tigraionline Tana Beles Belesa River 2010 435 megawatt. Gilgel Gibe III Omo River 2013 1870 megawatt. Great Millennium Dam Nile River 2017 5250 megawatt ... www.ethiopianreview.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=27417 - Similar All tagged Blue Nile Dam | The Pulse of the Ethiopian Web Apr 3, 2011 ... Ethiopia Launched Grand Millennium Dam Project, the Biggest in Africa ... in their bitter dispute over sharing the waters of the Nile River. ... www.ambasel.com/feeds/all/Blue%20Nile%20Dam - Similar renewables4africa - Ethiopia launched Grand Millennium Dam ... Apr 2, 2011 ... Construction of the Millennium Hydropower plant, ... The dam, which will be constructed on Nile River some 40Km from the Sudanese boarder, ... renewables4africa.net/news/viewnews.php?ID=594 - Similar