የሰሉጥ መረብ - North West Ethiopia- Sesame ... · የኔዘርሊንዴስን...

8
የሰሉጥ ምርትና ግብይት መረብ የዴጋፍ ፕሮግራም በይፋ ስራ ጀመረ የሰሉጥ መረብ ዜና መፅሄት ውዴ አንባብያን በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ የሰሉጥ ምርትና ግብይት መረብ የመጀመሪያ የሆነችውን ዜና መፅሄት ሇአንባቢዎቻችን ስናዯርስ ከፍተኛ ዯስታ ይሰማናሌ፡፡ ይህ የሰሉጥ ምርትና ግብይት መረብ በአመዛኙ ኢመዯበኛ የሆነ ግንኙነት ያሇዉ ሲሆን የመረቡ ዋና አንቀሳቃሽም በአካባቢው የሚገኙ ባሇዴርሻ አካሊት ናቸው፡፡ የሰሉጥ መረቡ ዋና አሊማ ተወዲዲሪና ዘሊቂነት ያሇው እንዱሁም በዘርፉ ያለትን ሁለንም ባሊዴርሻ አካሊት የሚያሳትፍ የእሴት ሰንሰሇት እንዱኖር ማዴረግ ነው፡፡ ይህንን የሰሉጥ መረብ ተግባራዊ ሇማዴረግ ሇሦስት ዓመታት የሚቆይ የዴጋፍ ፕሮግራም የተቋቋመ ሲሆን፣ ፕሮግራሙም በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኙ 19 ክሊስተሮችን ወይም አካባቢያዊ የሰሉጥ ምርትና ግብይት ቡዴኖችን መሰረት አዴርጎ እየሰራ የሚገኝ ነው፡፡ ይህ ፕሮግራም ሇባሇዴርሻ አካሊት የተሇያዩ ዴጋፎችን በማዴረግ በጋራ የተሻሇ የእሴት ሰንሰሇት እንዱመሰርቱና አርሶ አዯሩም ተጠቃሚ እንዱሆን በመስራት ሊይ ይገኛሌ፡፡ ውዯ አንባቢያን የመጀመሪያ የሆነችውን ዜና መፅሄት ማንበብ እንዯሚያስዯስታችሁ በማመን ወዯፊትም የሰሉጥ ምርትና ግብይት መረቡን እና የዴጋፍ ፕሮግራሙን እንቅስቃሴዎች በተመሇከተ ማንኛውንም አይነት መረጃዎች ሌናዯርሳችሁ ዝግጁ መሆናችንን በዯስታ እንገሌፃሇን፡፡ በቀጣይ ሇምናወጣቸው ዜና መፅሄቶች መሻሻሌ የሚያግዙ ማንኛውንም አይነት ገንቢ አስተያየቶችና ሇዜና መፅሄታችን ግብአት የሚሆኑ መረጃዎችን ብትሌኩሌን በዯስታ እንቀበሊሇን፡፡ መሌካም ንባብ በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኘውን የሰሉጥ ምርትና ግብይት መረብ የሚዯግፍ ፕሮግራም በይፋ ስራ መጀመሩን ግንቦት 7 እና 8 በጎንዯር ከተማ ባዯረገው አውዯ ጥናት አስታወቀ፡፡ የመክፈቻ አውዯ ጥናቱን ያዘጋጀው በኔዘርሊንዴስ ቫገኒንገን ዩኒቨርሲቲ የሚገኘውና ሴንተር ፎር ዱቨልፕመንት ኢኖቬሽንስ በእንግሉዝኛው (CDI) በሚሌ አህፅሮተ ቃሌ የሚጠራው ተቋም በአማራና ትግራይ ክሌሌ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ስር ከሚገኙ ጎንዯርና ሁመራ ግብርና ምርምር ማዕከሊት ጋር በመተባበር ነው፡፡ የአውዯ ጥናቱ ዋና ዓሊማ የዴጋፍ ፕሮግራሙ በሰሉጥ ምርትና ግብይት መረብ ውስጥ የሚገኙ የተሇያዩ ባሇዴርሻ አካሊት የተሻሇ ግንኙነት እንዱኖሯቸው እንዱሁም ተወዲዲሪ፣ ቀጣይነት ያሇው እና ሁለን አቀፍ የሆነ የሰሉጥ የእሴት ሰንሰሇት እንዱኖር ሇማዴረግ በጥምረት እንዱሰሩ ማገዝ ነው፡፡ ሁሇት ቀን የወሰዯው አውዯ ጥናት በሰሜን ጎንዯር እና በምዕራብ ትግራይ ከሚኙ 19 ክሊስተሮች የተውጣጡ ተወካዮች ራሳቸውን እንዱያስተዋዉቁ ከማስቻለም ባሻገር በሰሉጥ ምርትና ግብይት ሊይ ያለ ዋና ዋና ችግሮችን በማንሳት ከላልች ባሇዴርሻ አካሊት ጋር እንዱወያዩ ጥሩ አጋጣሚ ፈጥሯሌ፡፡ በአውዯ ጥናቱ ከ92 የሚበሌጡ ከመሰረታዊ ማህበራት፣ ከኀብረት ሥራ ማህበራት ዩኒዬን፣ ከሰሉጥ አበጣሪዎች፣ ከትግራይና አማራ ክሌሌ ግብርና ቢሮዎችና ከግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ከመቀላና ባህር ዲር ዩኒቨርሲቲዎች፣ ከዞንና ወረዲ ግብርና ፅህፈት ቤቶች፣ ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዴርጅት፣የዞን መስተዲዯር አካሊት፣ አግሪቴራ፣ ኤስ ኤን ቪ፣ አይ ኤፍ ዱ ሲ፣ ካስኬፕ እንዱሁም ከላልች አጋር ዴርጅቶቸች የተውጣጡ አባሊት ተካፋይ ሆነዋሌ፡፡ የዜና መፅሄቱ ዓሊማ የመጀመሪያ የሆነችው የሰሉጥ መረብ ዜና መፅሄት አሊማ ባሊፉት ስዴስት ወራት የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን ሇአንባቢያን ማዴረስ ሲሆን፣ በዋናነትም የዴጋፍ ፕሮግራሙን ሇመመስረት የተከናወኑ ሂዯቶችን እና የፕሮግራሙን በይፋ ስራ መጀመር ሇተሇያዩ አካሊት ሇማሳወቅ ግንቦት 7 እና 8 በጎንዯር ከተማ የተካሄዯው አውዯ ጥናት ሊይ ታተኩራሇች፡፡ በዚህ እትም የተካተቱ ጉዲዮች ስሇ ሰሉጥ መረብ የዴጋፍ ፕሮግራሙ አቀራረጽ ስሇ ኢትዮዽያ ሰሉጥ እውነታዎች የመሰረታዊ ጥናት ውጤቶች የመክፈቻ አውዯጥናቱ ዋና ነጥቦች የመክፈቻ አውዯጥናቱ ምስልች ፕሮራሙ ሰራተኞች አንዯኛ እትም ጥቅምት 2006 ምስሌ 1፡ የአውዯ ጥናቱ ተሳታፊዎች በስብሰባው ወቅት በከፊሌ

Transcript of የሰሉጥ መረብ - North West Ethiopia- Sesame ... · የኔዘርሊንዴስን...

የሰሉጥ ምርትና ግብይት መረብ የዴጋፍ ፕሮግራም በይፋ ስራ ጀመረ

የሰሉጥ መረብ ዜና መፅሄት

ውዴ አንባብያን

በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ የሰሉጥ ምርትና ግብይት መረብ

የመጀመሪያ የሆነችውን ዜና መፅሄት ሇአንባቢዎቻችን ስናዯርስ

ከፍተኛ ዯስታ ይሰማናሌ፡፡ ይህ የሰሉጥ ምርትና ግብይት መረብ

በአመዛኙ ኢመዯበኛ የሆነ ግንኙነት ያሇዉ ሲሆን የመረቡ ዋና

አንቀሳቃሽም በአካባቢው የሚገኙ ባሇዴርሻ አካሊት ናቸው፡፡

የሰሉጥ መረቡ ዋና አሊማ ተወዲዲሪና ዘሊቂነት ያሇው እንዱሁም

በዘርፉ ያለትን ሁለንም ባሊዴርሻ አካሊት የሚያሳትፍ የእሴት

ሰንሰሇት እንዱኖር ማዴረግ ነው፡፡

ይህንን የሰሉጥ መረብ ተግባራዊ ሇማዴረግ ሇሦስት ዓመታት

የሚቆይ የዴጋፍ ፕሮግራም የተቋቋመ ሲሆን፣ ፕሮግራሙም

በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኙ 19 ክሊስተሮችን ወይም

አካባቢያዊ የሰሉጥ ምርትና ግብይት ቡዴኖችን መሰረት አዴርጎ

እየሰራ የሚገኝ ነው፡፡ ይህ ፕሮግራም ሇባሇዴርሻ አካሊት

የተሇያዩ ዴጋፎችን በማዴረግ በጋራ የተሻሇ የእሴት

ሰንሰሇት እንዱመሰርቱና አርሶ አዯሩም ተጠቃሚ እንዱሆን

በመስራት ሊይ ይገኛሌ፡፡

ውዯ አንባቢያን የመጀመሪያ የሆነችውን ዜና መፅሄት

ማንበብ እንዯሚያስዯስታችሁ በማመን ወዯፊትም የሰሉጥ

ምርትና ግብይት መረቡን እና የዴጋፍ ፕሮግራሙን

እንቅስቃሴዎች በተመሇከተ ማንኛውንም አይነት መረጃዎች

ሌናዯርሳችሁ ዝግጁ መሆናችንን በዯስታ እንገሌፃሇን፡፡

በቀጣይ ሇምናወጣቸው ዜና መፅሄቶች መሻሻሌ የሚያግዙ

ማንኛውንም አይነት ገንቢ አስተያየቶችና ሇዜና መፅሄታችን

ግብአት የሚሆኑ መረጃዎችን ብትሌኩሌን በዯስታ

እንቀበሊሇን፡፡

መሌካም ንባብ

በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኘውን የሰሉጥ ምርትና

ግብይት መረብ የሚዯግፍ ፕሮግራም በይፋ ስራ መጀመሩን

ግንቦት 7 እና 8 በጎንዯር ከተማ ባዯረገው አውዯ ጥናት

አስታወቀ፡፡

የመክፈቻ አውዯ ጥናቱን ያዘጋጀው በኔዘርሊንዴስ ቫገኒንገን

ዩኒቨርሲቲ የሚገኘውና ሴንተር ፎር ዱቨልፕመንት

ኢኖቬሽንስ በእንግሉዝኛው (CDI) በሚሌ አህፅሮተ ቃሌ

የሚጠራው ተቋም በአማራና ትግራይ ክሌሌ የግብርና ምርምር

ኢንስቲትዩት ስር ከሚገኙ ጎንዯርና ሁመራ ግብርና ምርምር

ማዕከሊት ጋር በመተባበር ነው፡፡

የአውዯ ጥናቱ ዋና ዓሊማ የዴጋፍ ፕሮግራሙ በሰሉጥ ምርትና

ግብይት መረብ ውስጥ የሚገኙ የተሇያዩ ባሇዴርሻ አካሊት

የተሻሇ ግንኙነት እንዱኖሯቸው እንዱሁም ተወዲዲሪ፣

ቀጣይነት ያሇው እና ሁለን አቀፍ የሆነ የሰሉጥ የእሴት

ሰንሰሇት እንዱኖር ሇማዴረግ በጥምረት እንዱሰሩ ማገዝ ነው፡፡

ሁሇት ቀን የወሰዯው አውዯ ጥናት በሰሜን ጎንዯር እና

በምዕራብ ትግራይ ከሚኙ 19 ክሊስተሮች የተውጣጡ

ተወካዮች ራሳቸውን እንዱያስተዋዉቁ ከማስቻለም ባሻገር

በሰሉጥ ምርትና ግብይት ሊይ ያለ ዋና ዋና ችግሮችን በማንሳት

ከላልች ባሇዴርሻ አካሊት ጋር እንዱወያዩ ጥሩ አጋጣሚ

ፈጥሯሌ፡፡

በአውዯ ጥናቱ ከ92 የሚበሌጡ ከመሰረታዊ ማህበራት፣

ከኀብረት ሥራ ማህበራት ዩኒዬን፣ ከሰሉጥ አበጣሪዎች፣

ከትግራይና አማራ ክሌሌ ግብርና ቢሮዎችና ከግብርና

ምርምር ኢንስቲትዩት ከመቀላና ባህር ዲር

ዩኒቨርሲቲዎች፣ ከዞንና ወረዲ ግብርና ፅህፈት ቤቶች፣

ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዴርጅት፣የዞን መስተዲዯር አካሊት፣

አግሪቴራ፣ ኤስ ኤን ቪ፣ አይ ኤፍ ዱ ሲ፣ ካስኬፕ

እንዱሁም ከላልች አጋር ዴርጅቶቸች የተውጣጡ አባሊት

ተካፋይ ሆነዋሌ፡፡

የዜና መፅሄቱ ዓሊማ

የመጀመሪያ የሆነችው የሰሉጥ መረብ

ዜና መፅሄት አሊማ ባሊፉት ስዴስት

ወራት የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን

ሇአንባቢያን ማዴረስ ሲሆን፣

በዋናነትም የዴጋፍ ፕሮግራሙን

ሇመመስረት የተከናወኑ ሂዯቶችን እና

የፕሮግራሙን በይፋ ስራ መጀመር

ሇተሇያዩ አካሊት ሇማሳወቅ ግንቦት 7

እና 8 በጎንዯር ከተማ የተካሄዯው

አውዯ ጥናት ሊይ ታተኩራሇች፡፡

በዚህ እትም የተካተቱ ጉዲዮች

ስሇ ሰሉጥ መረብ

የዴጋፍ ፕሮግራሙ አቀራረጽ

ስሇ ኢትዮዽያ ሰሉጥ እውነታዎች

የመሰረታዊ ጥናት ውጤቶች

የመክፈቻ አውዯጥናቱ ዋና ነጥቦች

የመክፈቻ አውዯጥናቱ ምስልች

ፕሮራሙ ሰራተኞች

አንዯኛ እትም ጥቅምት 2006

ምስሌ 1፡ የአውዯ ጥናቱ ተሳታፊዎች በስብሰባው ወቅት በከፊሌ

ስሇ ኢትዮዽያ ሰሉጥ እውነታዎች

የሰሉጥ መረብ የዴጋፍ ፕሮግራም የባሇዴርሻ አካሊትን

ጥምረት በማጠናከርና ግንኙነታቸውን በማሻሻሌ

ውጤታማ፣ ተወዲዲሪና ቀጣይነት ያሇዉ የሰሉጥ

ምርትና ግብይት መረብ ሇመፍጠር ዴጋፍ ያዯርጋሌ::

አንዯኛ እትም ጥቅምት 2006 ዓ.ም የሰሉጥ መረብ ዜና መፅሄት ገፅ 2

ሰሉጥ በሃገራችን በግብርናው ዘርፍ እዴገት ሇማምጣት በመንግስት ከተመረጡ

ስዴስት የሰብሌ ዓይነቶች መካከሌ አንደ ነው:: የሀገራችን የሰሉጥ ምርት ከጊዜ ወዯ

ጊዜ በውጭ ገበያ ተፈሊጊነቱ እየጨመረ ይገኛሌ:: በመሆኑም በሰሜን ምዕራብ፣

ምዕራብና በዯቡብ እንዱሁም በምስራቅ ቆሊማ አካባቢዎች የሰሉጥ ምርት

በከፍተኛ ዯረጃ እየተስፋፋ ይገኛሌ፡፡ በአሇፉት አምስት ዓመታት ሀገራችን ወዯ

ውጭ የሊከችው የሰሉጥ መጠን ከአጠቃሊይ የቅባት እህልች 90 በመቶ

ይዯርሳሌ፡፡ ከዚህም ወዯ 379 የአሜሪካን ድሊር ሇማግኘት ተችሎሌ፡፡ ይህ ሇውጥ

ሀገራችን ኢትዮዽያ በዓሇም ካለ የሰሉጥ አምራች ሀገሮች በአራተኛ ዯረጃ ሊይ

እንዴትገኝ አስችሎታሌ::

ምንም እንኳን የሀገራችን የሰሉጥ ምርት እያዯገ ያሇና በዓሇም አቀፍ ገበያም

ተፈሊጊነቱ ከጊዜ ወዯ ጊዜ እየጨመረ የመጣ ቢሆንም አሁንም ሀገሪቱ ከዘርፉ

ማግኘት የሚገባትን ያህሌ እያገኘች አይዯሇም፡፡ ስሇዚህም ከዘርፍ የሚገኘውን ገቢ

የበሇጠ ሇማሳዯግ ምርትና ምርታማነትን የሚያሳዴጉ ቴክኖልጂዎችን በመጠቀም፣

ዴህረ ምርት ብክነትን በመቀነስ፣ ጥራትን በመጠበቅ የገበያ መረጃን ቀሌጣፋ

በማዴረግ እንዱሁም እሴትን በመጨመር በዓሇም የሰሉጥ ገበያ ውስጥ ብቁ

ተወዲዲሪ እንዱሆን ማዴረግ ይቻሊሌ::

የሰሉጥ ምርትና ግብይት መረብ፣ በባሇዴርሻ አካሊት ባሇቤትነት የሚመራ

የፈጠራ መረብ መሆኑ!

እንዯሚታወቀው በአሁኑ ወቅት የሰሉጥ ምርትና ከምርቱ የሚገኘው ገቢም ከጊዜ

ወዯ ጊዜ እያዯገ ይገኛሌ፡፡ የሰሉጥ ምርትና ግብይት መረብ ከሰሉጥ አምራቹ አርሶ

አዯር ጀምሮ እስከ ተጠቃሚው ዴረስ ያሇውን የእሴት ሰንሰሇት የሚያካትት ሲሆን

ሰሉጥን በማመረት፣ በማበጠር፣ ገበያ በማመቻቸት፣ በመሽጥ እንዱሁም ምርቱን

ሇማሻሻሌና ግብይቱን ሇማሳሇጥ በተሇያየ መሌኩ በተሰማሩ ባሇዴርሻ አካሊት

በፍቃዯኝነት የተመሰረተ የጋራ መዴረክ ነው፡፡

ይህንን ዘርፍ የበሇጠ ውጤታማ ሇማዴረግ ይቻሌ ዘንዴ በቅርቡ የሰሉጥ ምርትና

ግብይት መረብ የዴጋፍ ፕሮግራም ተመስርቷሌ፡፡ ይህ በኒዘርሊንዴስ መንግስት

የገንዘብ ዴጋፍ የተቋቋመውና በእንግሉዝኛው SBN በሚሌ ምህፃረ ቃሌ

የሚጠራው የዴጋፍ ፕሮግራም በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ በአማራና ትግራይ

ክሌልች በሚገኙ ሰባት ሰሉጥ አምራች ወረዲዎች የተመሰረቱ 19 ክሊስተሮችን

መሰረት አዴርጎ ዴጋፍ እየሰጠ ይገኛሌ፡፡ እነዚህ አካባቢዎች በአገር አቀፍ ዯረጃ

ከሚመረተው ጠቅሊሊ የሰሉጥ ምርት 70 በመቶ የሚሆነውን ይሸፍናለ፡፡

·ኢትዮዽያ ከባህር ወሇሌ በሊይ ከ500 እስከ 1500 ሜትር የሆነና ሰሉጥ

በከፍተኛ ዯረጃ ሉመረትበት የሚችሌ የአየር ንብረት አሊት

የዝናብ መጠኑም ከ500 እስክ 700 ሚ.ሜትር የሚዯርስ ስሇሆነ ሇሰሉጥ

ምርት አመች ነው

በዓሇም የሰሉጥ ምርታማነት እዴገት አዝጋሚ እንዯሆነና በአንዲንዴ

አገሮች የሚታየው ሁኔታ የሰሉጥ ምርት እየቀነሰ መምጣቱን ነው::

በኢትዮዽያ አማካይ የሰሉጥ ምርታማነት በሄክታር ከ አራት ኩንታሌ

ብዙም አይዘሌም ::

አርሶ አዯሩ የተሻሻለ የሰሉጥ አመራረትንና ግብዓትን በመጠቀም ረገዴ

ያሇዉ ግንዛቤ አሁንም ዝቅተኛ ነው::

የ ሰሉጥ ዴህረ ምርት ብክነት እስከ 30 በመቶ ይዯርሳሌ::

ሰሇጥ በሰሜን ምዕራብ ኢትዮዽያ እስከ 500000 ሇሚዯርሱ ሰዎች

ጊዚያዊ የስራ እዴሌ ይፈጥራሌ::

ጥራት በመጠበቅና በሀገር ውስጥ እሴት መጨመር ገና ብዙ

ያሌተሰራባቸው መስኮእ ናቸው፡፡

የሰሉጥ ምጣኔ ሀብታዊ ጠቀሜታ

የሰሉጥ ምርትና ግብይት መረብ የዴጋፍ ፕሮግራም አጀማመርና

አዯረጃጀት

የኔዘርሊንዴስን መንግስት በውጭ ጉዲይ ሚኒስቴር ዲይሮክትሬት ጄኔራሌና አዱስ

አበባ በሚገኘው ኤምባሲው ጋር በመተባበር ሇሦስት ዓመት ሇሚቆይ ፕሮግራም

የገንዘብ ዴጋፍ አዴርገዋሌ፡፡ ይህ የዴጋፍ ፕሮግራም በሰሉጥ የእሴት ሰንሰሇት

ውስጥ የሚሳተፋ የተሇያዩ ባሇዴርሻ አካሊት የእርስ በርስ ግንኙነታቸው

እንዱጠነክርና አሊማቸው ግብ እንዱመታ ሇማዴረግረ ገቢን ሇማሳዯግ የታሇመ

ነው፡፡

የዴጋፍ ፕሮግራሙ የሰሉጥ ምርትና ግብይትን ሇማሻሻሌ ከሚሰራቸው ስራዎች

ውስጥ የምርት ብክነትን፣ ገበያንና የ ወሇዴ መጠንን በተመሇከተ ጥናት ማዴረግ ፣

የግብርና ኤክስቴንሽን ሥራዋችን ማገዝ፣ የተሇያዩ ሥሌጠናዋችን በማዘጋጀት

ክህልትን ማሳዯግ፣ ሌዩ የፈጠራ ሥራዋችን ማበረታታትና መዯገፍ፣ የሌምዴ

ሌውውጥ መዴረክ ማመቻቸት አዲዱስ ቴክኖልጂዎችን በማፍሇቅና ስርፀትንም

ማፋጠንና የክሊስተሮችን አቅም መገንባት የመሳሰለት ናቸው፡፡

እዚህ ሊይ ሇአንባቢዎቻችን ማስገንዘብ የምንፈሌገው የሰሉጥ ምርትና ግብይት

መረብ እና የሰሉጥ ምርትና ግብይት መረብ የዴጋፍ ፕሮግራም የተሇያዩ

መሆናቸውን ነው፡፡የሰሉጥ መረቡ በባሇ ዴርሻ አካሊት መሌካም ፈቃዴ የተቋቋመ

መዴረክ ሲሁን የዴጋፍ ፕሮግራሙ ዯግሞ መረቡ እውን እንዱሆንና በተሻሇ

መንገዴ እንዱንቀሳቀስ የገንዘብ እና የሙያ ዴጋፍ የሚያዯረግ ፕሮጀክት ነው፡፡

ሠንጠረዥ 1፡ ከሰሉጥ መረብ የዴጋፍ ፕሮግራም ጋር በፍቃዯኝነት

ሇመስራት የተስማሙ 19 የሰሉጥ ክሊስተሮች በዝርዝር

የዴጋፍ ፕሮግራሙ በግንቦት ወር 2005 ዓ.ም የተመሰረተ ሲሆን በሰሜን

ምዕራብ ኢትዮጵያ በሚገኙ ሰሉጥ አምራች ወረዲዎች ውስጥ ሊለ ባሇዴርሻ

አካሊት እገዛ እያዯረገ እስከ ታህሳስ 2007 ዓ.ም ዴረስ ይቆያሌ፡፡ የዴጋፍ

ፕሮግራሙ ውጤታማና ቀጣይነት ባሇው ሁኔታ ዴጋፍ ሉያዯርግ ይችሌ ዘንዴ

ፕሮግራሙን ሇመመስረት እንቅስቃሴ ከተጀመረበት ከጥር እስከ ግንቦት 2005

ዓ.ም የተሇያዩ ተግባራት ተከናውነዋሌ፡፡እነዚህም በሰሉጥ አመራረትና ግብይት

ሂዯት ውስጥ የሚከሰቱ ችግሮችን ወይም ተግዲሮቶችን መሇየት፣ ያሇውን እምቅ

ሀብት መቃኘት፣ መሌካም አጋጣሚወችን መሇየት የመሳሰለት ዋና ዋናዋቹ

ናቸው፡፡

ምስሌ 2: በአውዯ ጥናቱ የተሳተፍ ባሇዴርሻ አካሊት ውይይት

በሰሉጥ ምርትና ግብይት መረብ ዴጋፍ ፕሮግራም፣በተመሇከተ የተከናወኑ

ተግባራት

የሰሉጥ ምርትና ግብይት መረብን የዴጋፍ ፕሮግራም ሇማቋቋም እንቅስቃሴ

የተጀመረው ባሇፈው ዓመት ጥርና የካቲት ነበር፡፡ ከሁለም የሚመሇከታቸው

ባሇዴርሻ አካሊት የተውጣጡ ተሳታፊዋችን ያካተቱ አውዯ ጥናቶች ጎንዯር ሊይ

የተካሄደ ሲሆን፣በመቀጠሌም አርሶ አዯሩን፣ የሰሉጥ ምርት አካባቢዎችንና የገበያ

ማዕከሊት ሊይ አሰሳ በማዴረግ በርከት ያለ የሰሉጥ ክሊስተሮች ተዋቅረዋሌ፡፡ ከ19

የሰሉጥ ክሊስተሮች ጋርም የስምምነት ውሌ ተዯርጓሌ፡፡ እነዚህ 19 ክሇስተሮች

በሰሜን ጎንዯርና በምዕራብ ትግራይ በሚገኙ ሰባት ሰሉጥ አምራች ወረዲዎች

ውስጥ ይገኛለ፡፡ እነዚህ ክሊስተሮች የሚገኙበት አካባቢ በአገሪቱ ከሚመረተው

የሰሉጥ ምርት ሰባ በመቶ የሚሆነውን ይሸፍናሌ፡፡ አውዯ ጥናቶቹ ክሊስተሮችን

ከመመስረት ባሇፈ በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ያሇው የሰሉጥ ዘርፍ የሚገኝበትን

ሁኔታ ሇመፈተሽና በዘርፉ ያለ ዋና ዋና ተግዲሮቶችን ሇይቶ ሇማወቅ

አስችሇዋሌ፡፡

ዴጋፍ ፕሮግራሙ ከላልች ፕሮጀክቶች ጋር የሚኖረው ግንኙነት

የሰሉጥ ምርትና ግብይት መረብ የዴጋፍ ፕሮግራም ከላልች ተመሳሳይ የዴጋፍ

ፕሮግራሞች ከሚሇይበት ባህሪያት አንደ ፕሮግራሙ በመረቡ ውስጥ የሚገኙ

የማናቸውንም አጋር አካሊትን ስራ ተክቶ የሚሰራ ሳይሆን በአጋር አካሊት መካከሌ

ያሇውን ግኑኝነት ወዯ ተሻሇ ጥምረት እንዱዯርስ በማዴረግ ባብዛኛው ኢ-መዯበኛ

በሆነ መሌኩ እየተካሄዯ የሚገኘውን የሰሉጥ ምርትና ግብይት ጥረት በማገዝ

የሰሉጥ እሴት ሰንሰሇቱ በተሻሇ መሌኩ ውጤታማ እዱሆን ማዴረግ ነው:: በዚህ

መሌክ የሰሉጥ ምርትና ግብይት የእሴተት ሰንሰሇት ዘሊቂ እና ሁለን ባሇዴርሻ

አካሊት ያሳተፈ እና ውጤታማ እንዱሆን መርዲት ነው::

ተቋማዊ ይዘትና አዯረጃጀት

የዴጋፍ ፕሮግራሙን ተቋማዊ ሇማዴረግ በየካቲት ወር 2005 በባህርዲርና

በመቀላ የስምምነት ሰነድች ከ አማራና ትግራይ ክሌሌ ግብርና ቢሮዎች፣ ከሁሇቱ

ክሌሌ የግብርና ምርምር ተቋማትና ከባህርዲርና መቀላ ዩንቨርሲቲዋች ጋር

የስምምነት ውሌ ተፈርሟሌ፡፡ ከጎንዯርና ሁመራ ግብርና ማእከሊት ጋር ቅንጅት

በመፍጠር የሰሉጥ ምርትና ግብይት ተግዲሮቶችን ሇመፍታት በጋራ

እየተንቀሳቀሱ ይገኛለ፡፡ ቢሮንና ላልች ሀብቶችን በማጣመር ሇመጠቀም

ተስማምተዋሌ፡፡

ከዚህ በተጨማሪም በአሇም አቀፍ የማዲበሪያ ሌማት ዴርጅት International

Fertilizer Development Center (IFDC) ስር ከሚሰራው በእንግሉዘኛው

2SCALE ከተባሇዉ ፕሮግራም ጋር በይፋ አብሮ ሇመስራት ተስማምቷሌ::

ሁሇቱም ፕሮግራሞች በቀበላ ዯረጃ ያለ አምራቾችንና ግብርናን መሰረት ያዯረጉ

ዴርጅቶችን፣ የግብርና ምርት አቀናባሪዋችን፣ የግብርና ግብዓት አቅራቢወችን፣

ሰሉጥና ማሽሊ ነጋዳዎችንና ላልች አጋር አካሊትን ሇመዯገፍ ያሇሙ ናቸው::

እነዚህ ፕሮግራሞች እንዱጣመሩ የተዯረገበት ዋናው ምክንያት ሁሇቱም በአገር

አቀፍ ዯረጃ በግብርናው ዘርፍ የተሻለ አሰራሮችንና ተሞክሮዎችን በማስፋት

አቅም እየገነባ የሚገኘው ካስኬፕ በእንግሉዘኛው ምህፃረ ቃሌ CASCAPE

በመባሌ የሚታወቀው ፕሮግራም አካሌ መሆናቸው ነው::ከዚህ በተጨማሪም ኤስ

ኢን ቪ (SNV/ C4C )ከተባሇ ዴርጂት ጋርም ስምምነት ፈጥሯሌ፡፡

አንዯኛ እትም ጥቅምት 2006 ዓ.ም የሰሉጥ መረብ ዜና መፅሄት ገፅ 3

ክሊስተሮችን መሇየትና ማቋቋም

አማራ ክሌሌ ትግራይ ክሌሌ

ወረዲ የሰሉጥ ምርት ግብይት ክሇስተር

ወረዲ የሰሉጥ ምርት ግብይት ክሇስተር

ቋራ ገሇጎ ቃፍታ ሁመራ አዲባይ

መተማ ገንዲውሃ ብርሽኝ አዱጎሹ

ሽንፋ አዱኽርዱ ሰቲት

መተማ ዮሃንስ ኮኪት

ካፍታ ሁመራ

ማርነት

ማይካዴራ

ራውያን

ትርካን

ምዕራብ አርማጭሆ

አብርሃጂራ ፀገዳ ዲንሻ አውሮራ

አብዯራፊ ዱቪዥን

ታች አርማጭሆ

ሳንጃ ወሌቃይት ማይጋባ

መሰረታዊ የመረጃ ጥናት

በ2005 ዓ ም መጋቢትና ሚያዚያ ሊይ ሁሇት መሰረታዊ ጥናቶች ተዯርገዋሌ፡፡

የመጀመሪያው ጥናት በወረዲ ዯረጃ የተካሄዯ ሲሆን ከሰሉጥ ጋር ተያያዥነት

ያሊቸው መሰረታዊ መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ በዚህም መሰረት የሰባት

ወረዲዎችን የሰሉጥ መሰረታዊ መረጃ የያዘ ሪፖርት ተዘጋጅቷሌ፡፡ በሁሇተኛ ዯረጃ

የሰሉጥ ምርትና ግብይትን በተመሇከተ በክሊስተር ዯረጃ መረጃ የመስብሰብ ሥራ

ተሠርቷሌ፡፡ በ 19 ኙም ክሊስተሮች ውስጥ ሁለም ባሇ ዴረሻ አካሊት በተገኙበት

ሁሇት ቀን የፈጀ ውይይት ተዯርጓሌ:: በዚህ ስብሰባ የክሊስተሮች ታሪክና አሁን

ያለበት ሁኔታ፣ የአባሌነት ሁኔታ፡ የምርት ማሳዯጊያ ግብዓቶችን የሚያገኙበት

መንገዴ፣ ገቢያና ግብይትን በተመሇከተ፡ እሴት ጭመራ፣ ዘርፋን ውጤታማ

ሇማዴረግ ያለ የህግና የዴጋፍ ማዕቀፎች እንዱሁም በክሇሊስተሮች ውስጥ ያሇው

መሌካም አጋጣሚ፣ እምቅ ሀብት፣ የክሊስተሮች ጥንካሪ፣ ዴክመትና ስጋቶች፣

በባሇ ዴርሻ አካሊት መካከሌ ያሇው የግንኙነት ሁኔታ ተሇይተው ታውቀዋሌ፡፡

ይህንን መረጃ በመተንተንና በማጠናከር ሇእያንዲንደ ክሇስተር የቢዝነስ ፕሊን

ተዘጋጅቷሌ፡፡ ይህም በቀጣዩ እትም ሇአንባቢያን የሚዯርስ ይሆናሌ::

የዴጋፍ ፕሮግራሙ የትኩረት አቅጣጫዎች

የዴጋፍ ፕሮግራሙ ባሇ ዴርሻ አካሊት በተገኙበት መዴረክ ስራውን በይፋ

መጀመሩን አሳውቋሌ:: መከናወን የሚገባቸውን ዋና ዋና ተግባራትን በመሇየት

እንዳት ታች ወርድ መዯገፍ እንዲሇበት የአሰራር ስርዓት ዘርግቷሌ፡፡ ይህንንም

ተግባራዊ ሇማዴረግ በግንቦትና ሰኔ 2005 ዓ.ም ከእያንዲንደ ክሊስተር አባሊት

ጋር በመገናኘት እቅዴ እንዱነዴፉ ዴጋፍ አዴርጓሌ፡፡ በእቅደ ውስጥ አባሊት

ራሳቸው በቀጣዩ ሶስት ዓመታት (ከ2005 እስከ 2007 ዓ.ም) መስራት

የሚፈሌጉትንና መዴረስ የሚፈሌጉበትን ምጣኔ ሃብታዊ ዯረጃ፣ የሚወስደትን

እርምጃና ዝርዝር አፈፃፀም ሇይተው አስቀምጠዋሌ:: ይህም የክሊስተሮፍች እቅዴ

የዴጋፍ ፕሮግራሙ ስራውን ሇመጀመር መነሻ ሆኖታሌ::

ይህ በእንዱህ እንዲሇ የሰብሌ ዘመኑ በከንቱ እንዲያሌፍ በማሰብ የተሻሻሇ የሰሉጥ

አመራረት ዘዳን በመቀመር የሰርቶ ማሳያ ስራዎች በሁለም ክሊስተሮች ውስጥ

በመከናወን ሊይ ይገኛለ:: ታህሳስ ወር 2006 ዓ.ም በሚወጣው ቀጣይ የዜና

መፅሄታችን ስሇ ስሇተከናወኑ ተግባራት ዝርዝር መረጃዎች ሇአንባቢያን የምናቀርብ

መሆናችንን ስንገሌፅ ዯስታ ይሰማናሌ:: ከዚህ በተጨማሪም በቅርቡ ስራ

ይጀምራሌ ተብል የሚጠበቀው የሰሉጥ መረቡ የመረጃ ዴረገጽ

www.sbnethiopia.org ሇአንባቢያን ስሇሰሉጥ መረቡና ሰሇ ዴጋፍ ፕሮግራሙ

አጠቃሊይ መረጃ ይሰጣሌ:: ከዚህም በሊይ ሇማህበረሰብ ዴረገፅ ተጠቃሚዎች

ተያያዝ መረጃዎችንበ facebook አዴራሻችን https://www.facebook.com/

pages/Sesame-Business-Network-in-Northwest-

ሇበሇጠ መረጃ

ጥያቂዋች፣ አስተያየቶች እንዱሁም አጠቃሊይ መረጃዎችን በተመሇከተ በኢሜሌ አዴራሻችን [email protected] ይጠይቁን ወይም ይሊኩሌን::

አጠቃሊይ የሰሉጥ መረቡን እና የዴጋፍ ፕሮግራሙን በተመሇከተ በዴረ ገፃችን: www.sbnethiopia.org የተሟሊ መረጃ ማግኘት ይችሊለ::

ከዚህም በተጨማሪም በ facebook አዴራሻችን፡

https://www.facebook.com/pages/Sesame-Business-Network-in-Northwest-Ethiopia/119927828216264 መረጃ ማግኘት ይችሊለ፡፡

አዘጋጆች

አንደአሇም ታዯሰ እና

አንተነህ መኩሪያ

አንዯኛ እትም ጥቅምት 2006 ዓ.ም የሰሉጥ መረብ ዜና መፅሄት ገፅ 4

ምስሌ 3፡ የመሰረታዊ የሰሉጥ መረጃ ጥናት ተሳታፊዎች በቡዴን ሲሰሩ

የሰው ሃይሌ አዯረጃጀት

የዴጋፍ ፕሮግራሙ ስራውን ሇማከናወን በተሇያየ ሙያ ማሇትም በዕፅዋት ሳይንስ፣

በግብርና ምጣኔ ሀብት፣ በኤክስቴንሽንና ህዝብ ግንኙነት የሰሇጠኑ 12 ኢትዮዽያዊ

ባሇሙያዎችን በመቅጠር በግንቦት ወር 2005 ዓም ስራውን ጀምሯሌ፡፡

ፕሮግራሙን በሀገር አቀፍ ዯረጃ ድ/ር ገረመው ተረፈ ሲያስተባብሩ በኔዘርሊንዴስ

በኩሌ ሚስተር ቴዴ ስክራዯር ዋግኒንገን ዩንቨርስቲ ሴንተር ፎር ዳቨልፕመንት

ኢኖቬሽን (CDI) ያስተባብሩታሌ:: ስሇ ፕሮግራሙ ሰራተኞች ዝርዝር መረጃ

በመፅሄቱ የመጨረሻ ገፅ ሊይ መመሌከት ይችሊለ::

የሰሉጥ መረቡ ምስረታ አውዯ ጥናት የውይይት ነጥቦች

በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ በተሇይም በሰሜን

ጎንዯርና በምዕራብ ትግራይ ዞኖች የሚገኙ በሰሉጥ

ምርትና ግብይት ሥራ ሊይ የተሰማሩ ባሇዴርሻ አካሊት

ግንቦት 7 እና 8/ 2005 ዓ.ም የሰሉጥ ምርትና

ግብይት መረብ የዴጋፍ ፕሮግራምን በይፋ ስራ

መጀመር ሇመዘከር በታሪካዊቷ ጎንዯር ከተማ አውዯ

ጥናት አካሂዯዋሌ፡፡

አውዯ ጥናቱ በሰሉጥ መረቡ የዴጋፍ ፕሮግራም ሀገር

አቀፍ አስተባባሪ በሆኑት ድ/ር ገረመው ተረፈ

የእንኳን ዯህና መጣችሁ መሌእክት የተጀመረ ሲሆን

ድ/ር ገረመው አውዯ ጥናቱ የታሰበውን የባሇዴርሻ

አካሊት ትስስር ሇመፍጠር ጠቃሚ መዴረክ እንዯሆነ

ገሌፀዋሌ፡፡

የድ/ር ገረመውን የእንኳን ዯህና መጣችሁ ንግግር

ተከትል ድ/ር እያሱ አብርሃ የትግራይ ግብርና

ምርምር ኢንስቲትዩት ዲይሬክተር ጀኔራሌና ድ/ር

ፈንታሁን መንግስቱ የቀዴሞው የአማራ ክሌሌ ግብርና

ምርምር ኢንስቲትዩት ዲይሬክተ ጀኔራሌ (የአሁኑ

የኢትዮዽያ ግብርና ምርምር ተቋም ዋና ዲይሬክተር)

የመክፈቻ ንግግር አዴርገዋሌ፡፡ ሁሇቱም ተናጋሪዎች

የሰሉጥ ሰብሌ አገራችን ሇምትከተሇው ግብርና መር

ምጣኔ ሀብት እየተጫወተ ያሇውን ቁሌፍ ሚናና

እያስገኘ ያሇውን የውጭ ምንዛሪ ጠቅሰው በሰሉጥ

ምርትና ግብይት ሂዯት ውስጥ በእሴት መጨመር ሊይ

ትኩረት ሰጥቶ መስራት ታሊሊቅ ገበያዎች ውስጥ

ሇመግባት እንዴንችሌ ያዯርገናሌ ሲለ በአፅንኦት

ገሌፀዋሌ፡፡

በመቀጠሌም የዴጋፍ ፕሮግራሙ ዋና አስተባባሪ

የሆኑት ሚ/ር ቴዴ ሰክራዯር የዴጋፍ ፕሮግራሙን

ሇመመስረት እስካሁን የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን

ሇምሳላ ከተሇያዩ አጋር ዴርጅቶች ጋር የመግባቢያ

ሰነዴ እንዯተፈረመ እና ፕሮግራሙን እውን ሇማዴረግ

በርካታ ጥናቶች እንዯተካሂዯ አመሌክተዋሌ፡፡

በተሇይም ክሊስተሮች የፕሮግራሙ የመአዘን ዴንጋዬች

ስሇሆኑ እነሱን ማጠናከር ማሇት የባሇ ዴርሻ

አካሊትንና የእሴት ሠንሠሇቱን ማጠንከር መሆኑን

በመግሇፅ ሇዚህም ተግባራዊነት ጠንክረው

እንዯሚሠሩ አሳውቀዋሌ፡፡

በመቀጠሌ አቶ አሇማየሁ ካሳ ከጎንዯር ግብርና ምርምር

ማዕከሌ፣ አቶ ሙዑዝ በርሄ ከሁመራ ግብርና ምርምር

ማዕከሌ እንዱሁም ሚስተር ኦስካር ገርትስ ከመሰት

አማካሪ ዴርጅት ከመተማና ሁመራ ሰሉጥ አምራች

አካባቢዎች የተሰበሰበውን መረጃ መሰረት በማዴረግ

የመሰረታዊ ጥናቱን ውጤት ሇተሳታፊዎች በየተራ

አቅርበዋሌ:: በዚህም አጠቃሊይ መረጃዎችን፣ በሰሉጥ

የተሸፈነ የመሬት ስፋት፣ በሰሉጥ ምርት ሂዯት የሚከወኑ

ተግባራትን፣ የሰሉጥ ምርታማነትንና ላልች መረጃዎችን

አቅርበዋሌ:: የቀረበውን መረጃ በማስመሌከት

ከተሳታፊዎች ሇቀረቡ ጥያቄዎችና ጥቆማዎች ምሊሽና

ማብራሪያ ተሰጥቷሌ::

ከዚህ በመቀጠሌ ከአስር ክሊስተሮች የመጡ ተወካዮች

የየክሊስተሮችቻቸውን የሰሉጥ ምርትና ግብይት

እንቅስቃሴ፣ የሰሉጥ ምርትና ምርታማነትን፣ የአጋር

አካሊት የግኑኝነት ዯረጃን፣ የገበያ ሁኔታን፣ ከምርትና

ግብይት ጋር የተገናኙ ችግሮችን፣ እና የኤክስቴንሽንና

ላልች ዴጋፎችን በሚመሇከት በፖስተር በታገዘ ገሇጻ

ሇተሳታፊው አቅርበዋሌ::

ከዚህም በተጨማሪ በአውዯጥናቱ በጥናት በቀረቡት አስር

ዋና ዋና ችግሮች ሊይ ውይይት ተዯርጓሌ፡፡ እነዚህ

ውይይት የተዯረገባቸው አስር ችግሮች - ግብዓት እቅርቦት

እግር፣ የገንዘብ እጥረት፣ የጉሌበት ወይም የቀን ሰራተኛ

አያያዝ፣ ኃሊ ቀር የግብርና ዘዳ፣ ተባይና በሽታ፣ መጋዘን፣

ገበያና የግብይት ሁኔታ፣ የምርት ጥራትና እሴት

መጨመር፣ የመሰረተ ሌማትና አስተዲዯር ጉዲዮች፣ አቅም

ግንባታና የዴጋፍ አገሌግልቶች ናቸው:: ተሳታፊዎችን

በአስር ቡዴን በመክፈሌም ከሊይ በቀረቡት ችግሮች ዙሪያ

በጥሌቀት እንዱወያዩና በያአንዲንደ ችግር ስር ያለ ንዑስ

ችግሮችን ሇይተው እንዱያወጡ ተዯረጓሌ::

የአውዯጥናቱ ሁሇተኛ ቀን ፕሮግራም በመጀመሪያው ቀን

የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን በማስታወስ ተጀምሯሌ::

ከዛ በኃሊ የዴጋፍ ፕሮግራሙ ሰራተኞች በአውዯ ጥናቱ

የመጀመሪያ ቀን በተሇዩና ውይይት በተዯረገባቸው

ችግሮች ዙሪያ የዯረሱበትን የቡዴን ውይይት ውጤት

አቅርበዋሌ:: በመቀጠሌም ቀሪዎቹ ሰባት ክሊስተሮች

የየአካበቢያቸውን ሁኔታ በተመሳሳይ መሌኩ አቅርበዋሌ::

ሚስተር ጋሬዝ ቦርማን የዴጋፍ ፕሮግራሙ ምክትሌ

አስተባባሪ የቀረቡትን ሰሉጥ ነክ ተግዲሮቶች እንዳት

ወዯ መሌካም አጋጣሚ መቀየር እንዯሚቻሌና

መከናወን ስሊሇባቸው ተግባራት አብራርተዋሌ::

በመቀጠሌም ተሳታፊዎች የመጡበትን አካባቢ

ተመሳሳይነት መሰረት ባዯረገ መሌኩ በአምስት

ቡዴኖች እንዱከፈለ በማዴረግ ሁሇት ሁሇት

ተግዲሮቶች ሇእያንዲንደ ቡዴን እንዱወያዩበት

ሰጥተዋሌ፡፡ ሁለም ቡዴኖች ሇመወያያ በተሰጡት

ከሰሉጥ ጋር የተያያዙ ተግዲሮቶች ዙሪያ የጠሇቀ

ውይይት በማዴረግ መፍትሄ ይሆናለ ብሇው

ያሎቸውን ተግባራት በዝርዝር አቅርበዋሌ::

በመቀጠሌ ሚስተር ቴዴ ስክራዯር ስሇ ስራ ፈጣሪነት

ንዴፈ ሃሳቦችን በመተንተንና በምስሌ በማስዯገፍ

ሇተሳታፊዎች አቅርበዋሌ:: ከተሇመዯው አተያይ ወጣ

ብል ነገሮችን መመሌከት ችግሮችን ወዯ መሌካም

አጋጣሚ ሇመሇወጥ ጥሩ ሁኔታወች እንዯሆኑ

አበክረው አስረዴተዋሌ::

ከምሳ እረፍት በኃሊ የክሊስተሮች የዴርጊት ፕሮግራም

የታቀዯ ሲሆን በእቅደ ሊይም ሇአቅም ግንባታ ፍሊጎት

ሌዩ ትኩረት ተሰጥቷሌ፡፡ በመቀጠሌም ተሳታፊዎች

በስዴስት ቡዴን እንዱከፈለ ተዯርጎ ስሇእያንዲንደ

ክሊስተር የአቅም ግንባታ ፍሊጎት በዝርዝር

እንዱወያዩበት ተዯርጓሌ:: ከውይይቶቹ በተገኘው

ውጤት መሰረትም የእውቀትና የክህልት ማነስ ችግር

ዋና የአቅም ግንባታ የሚያስፈሌግበት መስክ እንዯሆነ

ተሇይቷሌ::

ከክሊስተሮች አቅም በሊይ የሆኑ ችግሮችን እንዳት

መፍታት እንዯሚቻሌ ከምርምር፣ ከክሌሌና ዞን

ግብርና፣ ከኢትዮዽያ ምርት ገቢያ ዴርጅት፣ እና

ላልች መንግስታዊ ካሌሆኑ ተቋማት የመጡ

ባሇሙያዎች በአንዴ ቡዴን በመሆን ውይይት

አዴርገዋሌ፡፡

በስብሰባው ማጠቃሇያ ድ/ር ገረመው ተረፈ የዴጋፍ

ፕሮግራሙን ሇማቋቋም በተዯረገው ጥረት ከፍተኛ

ተሳትፎ ሊዯረጉ ተቋማትና ግሇሰቦች ምስጋና በማቅርብ

አውዯ ጥናቱን በይፋ እንዱዘጉት በአማራ ክሌሌ

ግብርና ምርምር ተቋም የሰብሌ ምርምር

ዲይሮክትሬት ዋና ዲይሬክተር የሆኑትን አቶ የሽጥሊ

መርኔን ጋብዘዋሌ:: አቶ የሽጥሊ በመዝጊያ ንግግራቸው

ሁለም አካሊት ቅንጅት ፈጥረው ምርትን በመጨመር

የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ እንዯሚገባና በተሇይም

ከሰሉጥ ከዘርፉ የሚገኘውን የውጭ ምንዛሬ

መጨመር ሊይ ትኩረት ተዯርጎ መስራት እንዲሇበት

አስምረውበታሌ::

አንዯኛ እትም ጥቅምት 2006 ዓ.ም የሰሉጥ መረብ ዜና መፅሄት ገፅ 5

ምስሌ 4፡ ሚስተር ቴዴ ሰክራዯር ስሇተከናወኑ ተግባራት ገሇጻ ሲያዯርጉ

የሰሉጥ ምርትና ግብይት መረብ የመክፈቻ አውዴ ጥናት በፎቶ

Issue 1 Sesame Business Network Newsletter Page 2 አንዯኛ እትም ጥቅምት 2006 ዓ.ም የሰሉጥ መረብ ዜና መፅሄት ገፅ 6

የሰሉጥ ምርትና ግብይት መረብ የዴጋፍ ፕሮግራም ሠራተኞች

ጎንዯር ኢትዮጵያ

ድ/ር ገረመዉ ተረፈ የዴጋፍ ፕሮግራሙ ሀገር አቀፍ አስተባባሪ

[email protected]

ዯመቀ ጥሊሁን አግሮ ኢኮኖሚና ንግዴ ስራ/ግብይት ሌማት [email protected]

ፍሬዝጊ ተክሇሀይማኖት

አስተዲዯርና ፋይናንስ

[email protected]

አንዯኛ እትም ጥቅምት 2006 ዓ.ም የሰሉጥ መረብ ዜና መፅሄት ገፅ 7

ሙዕዝ በርሄ

የሁመራ ቡዴን አስተባባሪ

[email protected]

አሇማየሁ ካሳ

የመተማ ቡዴ ን አስተባባሪ

[email protected]

ካህሱ ከሊሉ

አግረኖሚስት [email protected]

ገዙ ስዩም

አግሮ ኢኮኖሚና ንግዴ ስራ/ግብይት ሌማት

[email protected]

መሌሰዉ ምስክር አግረኖሚስት

[email protected]

አንደአሇም ታዯሰ

ኮሙዩኒኬሽንና

ኤክስቴንሽን[email protected]

አናሜሪ ግሩት ኮርሚሉንክ የዴጋፍ ፕሮግራሙ አስተባባሪ

annemarie.groot

[email protected]

ጋራት ቦርማን የዴጋፍ ፕሮግራሙ አስተባባሪ

gareth.borman@wur.

ቴዴ ሽራዯር

የዴጋፍ ፕሮግራሙ ዋና አስተባባሪ

[email protected]

ያንጥፋወርቅ መካንን

ገንዘብ ያዝ

አንተነህ መኩሪያ ኮሙዩኒኬሽን፣ስሌጠናና ኤክስቴንሽን

[email protected]

ኦስካር ግሪትስ የዴጋፍ ፕሮግራሙ ረዲት አስተባባሪ

[email protected]

አረጋዊ ገብረስሊሴ

ኮሙዩኒኬሽንና ኤክስቴንሽን

[email protected]

የመተማ/ጎንዯር ቡዴን

የሁመራ/ትግራይ ቡዴን

ኒዘርሊንዴስ ሲዱአይ (CDI)

አንዯኛ እትም ጥቅምት 2006 ዓ.ም የሰሉጥ መረብ ዜና መፅሄት ገፅ 8

በምርምር የተሻሻሇ ሙለ የሰሉጥ ቴክኖልጂ ጥንቅር

ማሳ ዝግጅት: ማሳው በያንስ ሁሇት ጊዜ በዯንብ መታረስ

ይኖበታሌ በመቀጠሌ በሶስተኛ እርሻ ዘር መዝራት

ይቻሊሌ::

የዘር መጠን: ከ4 እሰከ 5 ኪል ግራም በሄክታር

የአዘራር ሁኔታ: በመስመር መካከሌ 40 ሴንቲሜትር እነዱሁም

በተክልች መካከሌ 10 ሴንቲሜትር ርቀት ሉጠበቅ

ይገባሌ፡፡

የማዯበሪያ መጠንና አጨማመር: 100 ኪልግራም ዲፕ እና 50

ኪልግራም ዩሪያ ማዲበሪያ ሇሰብለ አስፈሊጊ ሲሆን ሁለም ዲፕ

ማዯበሪያ በዘር ወቅት ሲጨመር ዩሪያው ግን ሇሁሇት ተከፍል

ግማሹ በዘር ወቅት እና ግማሹ አባባ ሉጀምር ሲሌ መጨመር

አሇበት::

ማሳሳት: ሌክ የመጀመሪያው ዓረም እንዲሇቀ እጅብ ብሇው

በሚታዩ የሰሉጥ ማሳ አካባቢ ጠንካራና ጤናማ ያሌሆኑ

ሰብልችን በመሇየት ሉነቀለና ትክክሇኛውን የተክሌ ብዛት

በሄክታር መጠበቅ ያስፈሌጋሌ::

አረም ቁጥጥር: የሰሉጥ ማሳ ቢያንስ ሶስት ግዜ መታረም

ይኖርበታሌ (ሰብለ ከበቀሇ ከ7 -14፣ 30-35 እና 65-75 ባለት

ቀናት)::

የተባይና በሽታ ቁጥጥር: የተሇያዩ ተባዮችና በሽታ በሰሉጥ ማሳ

ሊይ መከሰት አሇመከሰታቸውን ሇማረጋገጥ ቢያንስ በየሳምንቱ

ማሳውን መጎብኘት አፋጣኝ እርምጃ ሇመውሰዴ ተገቢ ነው::

በተሇይ በመተመና ላልች ሰሉጥ አምራች አካባቢዋች ብዙ ጊዜ

ሇሚያጋጥመው አዴሪትሌ ተባይ በአንዴ ሄክታር አምስት

ተክልች ሊይ ከታየ ማሊታየን 50% b 2 ሉትር እና ኢንድሰሌፋን

1.5 ሉትር በሄክታር መጠቀም ውጤታማ ያዯርጋሌ::

ምርት አሰባሰብ: አብዛኛው ወይም 2/3 ኛው የማሳ ክፍሌ ልሚ

የመሰሇ ቢጫ ከሇር መያዝ ሲጀምር ምርቱ መሰብሰብ

ይኖርበታሌ::

ዴህረ ምርት አያያዝ: የተሰበሰበውን ምርት ወይም ሂሊ ዯሌዲሊ

በሆነ ስፍራ እስክ 10 የሚሆኑ ሂሊዎችን በአንዴ አካባቢ

ማስቀመጥ ተገቢ ነው፡፡ ይህም ሇማራገፍ ከቦታ ቦታ

በሚጓዝበት ወቅት የሚዯርሰውን የዘር መፋሰስ ስሇሚቀንስ

ነው:: እያንዲንደ ሂሊ ከሁሇት ሳምንት በሊይ መዴረቅ የሇበትም::

የተራገፈው ሰሉጥ ምንም ዓይነት ጸረ ተባይ ኬሚካሌ

ባሌነካው፣ አዱስ፣ ንፁህ አና በማያፈስ ጆንያ ወይም ኬሻ መያዝ

ይኖርበታሌ::