1 · PDF fileየሕትመት ታሪክ ... በ1928 በተንቤን ጦርነት የኢትዮጵያ ሠራዊት ተኩሱን፣ ፈንጅውን፣
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - Embassy of Ethiopia,...
Transcript of የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - Embassy of Ethiopia,...
![Page 1: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - Embassy of Ethiopia, Stockholmethemb.se/.../2018/10/Diaspora-Mortgage-Loan-Brochure.pdfher agent at a nearby branch of the Commercial Bank](https://reader035.fdocuments.in/reader035/viewer/2022062508/6077adc98c557a4598794694/html5/thumbnails/1.jpg)
The Commercial Bank of Ethiopia has designed
mortgage loan for Ethiopians living abroad and
foreigners of Ethiopian origin.
Who is eligible for Diaspora Mortgage Loan?
• Any diaspora whose age is 18 years
and above.
• Any applicant who can submit the following
documents during loan application:
o Residence and/or work permit;
o Renewed passport for non-resident
Ethiopians or renewed passport and
yellow card for foreigners of Ethiopian
origin;
o Two latest passport size photographs;
o Marriage certifi cate, or otherwise;
o If applicable, power of attorney, copy
of ID and 2 passport size photographs
of the agent(s);
o Employment letter showing annual
gross and net income from employer or
MORTGAGE LOAN FOR ETHIOPIAN DIASPORAS
• እንደአስፈላጊነቱ ጠቅላላ ዓመታዊ የደመወዝ መጠን
እና የተጣራ ገቢን የሚገልጽ ከቀጣሪው የተሰጠ የቅጥር
ደብዳቤ፣
• እንደአግባብነቱ የቅጥር ውል ኮፒ፣
• ከውጪ ሀገር ባንክ ቢያንስ የአንድ ዓመት የሂሳብ መግለጫ
• አመልካቹ በንግድ ሥራ የሚተዳደር ከሆነ፤
• ቢያንስ የሦስት ተከታታይ ዓመታት የሂሳብ ዝርዝር
መግለጫ፣
• የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ የምስክር
ወረቀት፣ እና
• የግብር ክፍያ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርበታል።
• አመልካቹ የመኖሪያ ቤት መሥሪያውን ወይም መግዣውን
ቢያንስ 20 በመቶ በውጭ ምንዛሪ ማስገባት አለበት።
• ባንኩ የሚሠራውን ወይም የሚገዛውን ቤት እስከ 80 በመቶ
ወጪ ያበድራል።
• ብድሩ በባንኩ ተቀባይነት ባላቸው የውጭ ገንዘቦች (የአሜሪካን
ዶላር፣ የእንግሊዝ ፓውንድ ወይም በዩሮ) መከፈል አለበት።
የቤት መሥሪያ ወይም መግዣ የቁጠባ ሂሳብ የት መክፈት
ይቻላል?
• አመልካቹ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ወይም
በሚኖርበት ሀገር በሚገኝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በአካል
በመቅረብ ወይም በሕጋዊ ወኪሉ አማካይነት የቁጠባ
ሂሳብ በመክፈት የብድር መዋጮውን መቆጠብ ይችላል።
• አመልካቹ የሚፈለግበትን መዋጮ እንዳሟላ የብድር
ጥያቄውን ለማንኛውም የባንኩ የኮንስዩመርና የቤቶች
ብድር ማዕከላት ወይም ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ
የዲስትሪክት ቢሮዎች ማቅረብ ይችላል።
የቤት መሥሪያ/መግዣ ብድር ባህሪያት
• የብድር አገልግሎቱ ለመኖሪያ ቤት መሥሪያ/መግዣ
የሚውል ነው።
• የብድሩ መክፈያ ጊዜ ከ20 ዓመት ሊበልጥ አይችልም።
• የብድር መዋጮው የሚሠራውን ወይም የሚገዛውን ቤት
የመሀንዲስ ግምት ቢያንስ 20 በመቶ ይሆናል።
• የወለድ ምጣኔ ቢያንስ በዓመት 8.5 በመቶ ነው።
• ዳያስፖራው ያለበትን ቀሪ እዳ ያለተጨማሪ ክፍያ በፈለገበት
ጊዜ አጠናቆ መክፈል ይችላል።
አድራሻ : ጋምቢያ ጎዳና ስልክ : +251-11-551-95-06 +251-11-551-50-04
ፖ.ሣ.ቁ : 255 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ፋክስ : +251-11-554-62-43
የስዊፍት አድራሻ : CBETETAA
ድረ ገፅ : www.combanketh.et
ኢ.ሜይል : [email protected]
www.facebook.com/combanketh
www.twitter.com/CBE
www.youtube.com/Commercialbankofethiopia
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክCommercial Bank of Ethiopia
አድራሻ : ጋምቢያ ጎዳና
![Page 2: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - Embassy of Ethiopia, Stockholmethemb.se/.../2018/10/Diaspora-Mortgage-Loan-Brochure.pdfher agent at a nearby branch of the Commercial Bank](https://reader035.fdocuments.in/reader035/viewer/2022062508/6077adc98c557a4598794694/html5/thumbnails/2.jpg)
ለኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች የተዘጋጀ የቤት መሥሪያ ወይም
መግዣ ብድር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና
ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቤት መሥሪያ ወይም መግዣ
የብድር አገልግሎት አቅርቧል።
በዚህ አገልግሎት እንዴት ተጠቃሚ መሆን ይቻላል?
• ማንኛውም ዕድሜው 18 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆነ ዳያስፖራ
የብድር ጥያቄ ማቅረብ የሚችል ሲሆን፣ በሚያቀርብበት
ጊዜም የሚከተሉትን ሰነዶች ማሟላት ይኖርበታል፤
• የመኖሪያ እና/ወይም የሥራ ፈቃድ፣
• አመልካቹ ኢትዮጵያዊ ከሆነ የታደሰ ፓስፖርት ወይም
ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆነ የውጭ ዜጋ ከሆነ የታደሰ
መታወቂያና የትውልደ ኢትዮጵያውያን መታወቂያ (ብጫ
ካርድ)፣
• ሁለት የቅርብ ጊዜ የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
• የጋብቻ የምስክር ወረቀት፣ ወይም ያላገባ ከሆነ ይህንኑ
የሚያረጋግጥ ሠነድ፣
• ብድሩ የተጠየቀው በወኪል አማካይነት ከሆነ የወኪሉ
የታደሰ መታወቂያ ኮፒ እና ሁለት ፓስፖርት መጠን ያለው
የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ እና የውክልና ማስረጃ፣
individual tax return; (Optional)
o Copy of employment contract, if
applicable;
o Bank account statement for at least one
year from foreign bank;
o If the applicant is a business person s/he
shall present
• Financial statement for at least three
consecutive years;
• Renewed trade licence and trade
registration certifi cate; and
• Tax payment certifi cate.
• The applicant shall raise in foreign
currency, equity contribution of at least
20% of the cost of the residential house
to be purchased or constructed.
• The bank shall fi nance up to 80% of the
cost of the house to be purchased or
constructed.
• The loan shall be repaid in USD, GBP and
euro.
How to open Mortgage Savings Account • The applicant can open saving account
before hand and save for his/her equity
contributions in person or through his/
her agent at a nearby branch of the
Commercial Bank of Ethiopia or through
Ethiopian Embassies.
• Upon fulfi lling his/her equity contributions,
the applicant can lodge his/her loan request
to any of the bank’s Consumer and Housing
Credit Processing Units and Outlying District
Offi ces.
Features of the Mortgage Loan• Purpose:- Purchase or construct residential
house
• Loan period:- Maximum of twenty years
• Equity contribution:- Minimum of 20% of
the house to be purchased or constructed
• Interest rate:- Minimum of 8.5% per annum
• It is possible to settle the loan at any point
without additional charge.
Address : Gambia Street Tel : +251-11-551-95-06 +251-11-551-50-04
P.O.Box : 255 Addis Ababa, EthiopiaFax : +251-11-554-62-43 SWIFT address: CBETETAA
Website: www.combanketh.et Email : [email protected]/combanketh
www.twitter.com/CBE www.youtube.com/Commercialbankofethiopia
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክCommercial Bank of Ethiopia
Address : Gambia Street
![Page 3: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - Embassy of Ethiopia, Stockholmethemb.se/.../2018/10/Diaspora-Mortgage-Loan-Brochure.pdfher agent at a nearby branch of the Commercial Bank](https://reader035.fdocuments.in/reader035/viewer/2022062508/6077adc98c557a4598794694/html5/thumbnails/3.jpg)
ለኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች የተዘጋጀ የቤት መሥሪያ ወይም
መግዣ ብድር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና
ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቤት መሥሪያ ወይም መግዣ
የብድር አገልግሎት አቅርቧል።
በዚህ አገልግሎት እንዴት ተጠቃሚ መሆን ይቻላል?
• ማንኛውም ዕድሜው 18 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆነ ዳያስፖራ
የብድር ጥያቄ ማቅረብ የሚችል ሲሆን፣ በሚያቀርብበት
ጊዜም የሚከተሉትን ሰነዶች ማሟላት ይኖርበታል፤
• የመኖሪያ እና/ወይም የሥራ ፈቃድ፣
• አመልካቹ ኢትዮጵያዊ ከሆነ የታደሰ ፓስፖርት ወይም
ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆነ የውጭ ዜጋ ከሆነ የታደሰ
መታወቂያና የትውልደ ኢትዮጵያውያን መታወቂያ (ብጫ
ካርድ)፣
• ሁለት የቅርብ ጊዜ የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
• የጋብቻ የምስክር ወረቀት፣ ወይም ያላገባ ከሆነ ይህንኑ
የሚያረጋግጥ ሠነድ፣
• ብድሩ የተጠየቀው በወኪል አማካይነት ከሆነ የወኪሉ
የታደሰ መታወቂያ ኮፒ እና ሁለት ፓስፖርት መጠን ያለው
የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ እና የውክልና ማስረጃ፣
individual tax return; (Optional)
o Copy of employment contract, if
applicable;
o Bank account statement for at least one
year from foreign bank;
o If the applicant is a business person s/he
shall present
• Financial statement for at least three
consecutive years;
• Renewed trade licence and trade
registration certifi cate; and
• Tax payment certifi cate.
• The applicant shall raise in foreign
currency, equity contribution of at least
20% of the cost of the residential house
to be purchased or constructed.
• The bank shall fi nance up to 80% of the
cost of the house to be purchased or
constructed.
• The loan shall be repaid in USD, GBP and
euro.
How to open Mortgage Savings Account • The applicant can open saving account
before hand and save for his/her equity
contributions in person or through his/
her agent at a nearby branch of the
Commercial Bank of Ethiopia or through
Ethiopian Embassies.
• Upon fulfi lling his/her equity contributions,
the applicant can lodge his/her loan request
to any of the bank’s Consumer and Housing
Credit Processing Units and Outlying District
Offi ces.
Features of the Mortgage Loan• Purpose:- Purchase or construct residential
house
• Loan period:- Maximum of twenty years
• Equity contribution:- Minimum of 20% of
the house to be purchased or constructed
• Interest rate:- Minimum of 8.5% per annum
• It is possible to settle the loan at any point
without additional charge.
Address : Gambia Street Tel : +251-11-551-95-06 +251-11-551-50-04
P.O.Box : 255 Addis Ababa, EthiopiaFax : +251-11-554-62-43 SWIFT address: CBETETAA
Website: www.combanketh.et Email : [email protected]/combanketh
www.twitter.com/CBE www.youtube.com/Commercialbankofethiopia
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክCommercial Bank of Ethiopia
Address : Gambia Street